Home Live Sport Statistics Sports update

አለም አቀፍ የቤቲንግ ስፖርት ውርርድ ቢዝነስ በ2021 194.63 ቢሊዮን ዶላር በላይ አሻቅቧል!

አለም አቀፍ የቤቲንግ ስፖርት ውርርድ ቢዝነስ በ2021 194.63 ቢሊዮን ዶላር በላይ አሻቅቧል። በዚህ ስራ የተሰማሩ ድርጅቶች ከ25ሺ በላይ ሲሆኑ በኢትዮጵያም 10 ድርጅቶች ፈቃድ አውጥተው እያቋመሩ ይገኛል። The sports betting and lottery market size worldwide amounted to 194.63 billion U.S. dollars in 2021, an increase over the previous year’s total of almost 173 billion U.S. dollars. […]

Home Price Statistics

Mark Zuckerberg Has Lost More Than $100 Billion of Personal Wealth in 13 Months

His fortune is closely tied to the performance of shares of Meta Platforms, whose stock has lost some 70% of its value since January. Happy Meta-versary: It’s been one year since Meta rebranded, and Mark Zuckerberg has lost over $100 billion in just about that time The loss, which covers about 13 months (since September 2021) was reported by […]

Home

ረቡዕ ዕለት በኢትዮጵያ የጥቁር ገበያ ምንዛሬ 92 ብር በዶላር ሲገበያይ ነበር ::

ታዋቂው Bloomberg ድረ-ገፅ በዕትሙ እንዳስነበበው ረቡዕ ዕለት በኢትዮጵያ የጥቁር ገበያ ምንዛሬ 92 ብር በዶላር ሲገበያይ የነበረው መሆኑን አትቷል፡፡ ለዚህም ምክንያት የሰሜኑ ጦርነትና ኢከኖሚ አሻጥር መሆኑን ጨምሮ ገልጿል፡፡ source: https://www.bloomberg.com/news/articles/2022-09-21/black-market-currency-trade-thrives-in-ethiopia-as-economy-tanks?fbclid=IwAR1qtz2cmXrWvUj7MyrB9FBdTTHftdPKJrn7FCETSkPm59JZSCn74Bk44pE

Home

የኢትዮጵያ ያለፈው አመት ገቢና ወጪ ንግድ ስታት

እንደ statista.com ድረገፅ መረጃ መሰረት ኢትዮጵያ ባለፈው አመት አጠቃላይ ወደ ሀገር ውስጥ ያስገባችው 13.11 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ሲደርስ ወደ ውጭ መላክ የቻለችው ደግሞ 3.26 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ብቻ ነው፡፡ በዚህም መሰረት የንግድ ጉድለቱ 9.86 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ሆኗል፡፡ Ethiopia: Import of goods (in billion U.S. dollars) 13.11bn USD Ethiopia: Export of goods (in billion U.S. […]

Home

የሰሜን ጦርነት ዳፋ!

ኢትዮጵያ የ 6 ክልሎች መልሶ ማቋቋም 3.6 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ በት/ት ና ጤና ሚ/ር የጋራ ሪፖርት አውጃለች።Damage to health and education infrastructure in six regions of Ethiopia resulting from conflicts need a USD 3.6 billion recovery budget, according to a new Recovery and Rehabilitation Plan document released by the Ministries of Health and Education.Source: https://www.thereporterethiopia.com/25599/

Home

የኢትዮቴሌኮምና ሳፋሪኮም የ2022 የሀብት መጠን

የኢትዮቴሌኮምና ሳፋሪኮም የ2022 የሀብት መጠንEthio Telecom Vs Safaricom Based on Asset Statistics on 2022 የኢትዮቴሌኮም አጠቃላይ የ2022 ሀብት 80ቢሊዮን ብር ሲተመን በአንፃሩ ሳፋሪኮም 110ቢሊዮን ሀብት በላይ አስመዝግቧል።Ethio Telecom rejects the Investment Teaser ‘Project Nigat’ Partial Privatization of Ethio Telecom by Deloitte Consulting Limited released on 15 June 2021, which showed the initial asset valuation of […]

Home Market Statistics Statistical Review

በሸቀጦች የዋጋ ግሽበት ኢትዮጵያ በ34.5% በ3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።

በዋጋ ንረት ከአፍሪካ አንደኛ ሱዳን ስትሆን ግሽበቷም 245.1% ደርሷል ሁለተኛዋ ሀገር ደግሞ ዚምቧቤ በ86.7% ትከተላለች። የኛዋ ኢትዮጵያ ደግሞ ኑሮ ጣራ ከነካባቸው ሀገራት በ34.5% የዋጋ ግሽበት 3ኛ ሆና ቀጥላለች።