በዋጋ ንረት ከአፍሪካ አንደኛ ሱዳን ስትሆን ግሽበቷም 245.1% ደርሷል ሁለተኛዋ ሀገር ደግሞ ዚምቧቤ በ86.7% ትከተላለች። የኛዋ ኢትዮጵያ ደግሞ ኑሮ ጣራ ከነካባቸው ሀገራት በ34.5% የዋጋ ግሽበት 3ኛ ሆና ቀጥላለች።