እንደ ተባበሩት መንግስታት ድርጅት አካባቢ ጥበቃ ፕሮግራም ሪፖርት ከሆነ በዓለማችን በየዓመቱ አንድ ትሪሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው ምግብ ሳይበላ ይጣላል። ወደ አፍሪካ ስንመጣ ደግሞ የምግብ ዕጥረት ያለባቸው ሀገራት መገኛ የሆነው ምስራቅ አፍሪካ ብክነቱ ከፍተኛ የሆኑ ሀገራት ይገኙበታል። ታንዛንያ፣ ኡጋንዳ፣ ሲሸልስ እና ሩዋንዳ የምግብ ብክነት ከፍየኛ ከሆነባቸው የአፍሪካ ሀገራት መካከል ዋነኞቹ ናቸው።
Amazing stat
የ2025 ምርጥ 10 የዓለማችን ዩንቨርስቲዎች የትኞቹ ናቸው?
የደቡብ አፍሪካው ዊትዋተርስራንድ ዩንቨርሲቲ ከአፍሪካ ቀዳሚው ሆኗል የዓለማችን ዩንቨርሲቲዎችን በሚቀበሉት ተማሪዎች ብዛት፣ በሚያሳትሟቸው አዲስ ምርምሮች፣ በምሁራን ቁጥር እና ሌሎች መስፈርቶችን መነሻ በማድረግ የዩንቨርሲቲዎች ደረጃ ይወጣል፡፡ ታየምስ ኦፍ ሀይር ኢዱኬሽን የተሰኘው ተቋም የ2025 የዓለማችን ዩንቨርሲቲዎችን ደረጃ ይፋ ያደረገ ሲሆን የብሪታንያ እና አሜሪካ ዩንቨርሲቲዎች ከ1 እስከ 10ኛ ያለውን ደረጃ ተቆጣጥረዋል፡፡ ኦክስፎርድ ዩንቨርሲቲ ፣ ማሳቹሴትስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እና […]
ብዙ ዜጎቻቸውን በስቅላት የሚቀጡ ሀገራት እነማን ናቸው?
ኢራን፣ ሳውዲ አረቢያ እና ግብጽ በአንጻራዊነት ብዙ ዜጎቻቸውን በስቅላት የቀጡ ሀገራት ናቸው የሞት ቅጣት እንዲቀር የተለያዩ የሰብዓዊ መብት ጥበቃ ተቋማት እየጠየቁ ናቸው 1ኛ ቻይና 2ኛ ኢራን 3ኛ ግብፅ…
በአዲስ አበባ 2,800 በላይ የትዳር ፍቺ እና 8,761 ሞት ተመዝግቧል
በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት 6 ወራት ሁለት ሺህ 813 ፍቺዎች እና 16 ሺህ 933 ጋብቻዎች መመዝገባቸውን የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስታወቀ። የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮናስ ዓለማየሁ ለኢፕድ በላኩት መግለጫ እንደገለጹት፤ ዘንድሮ በ6 ወራት ብቻ ከተመዘገበው ጠቅላላ ኩነት 181 ሺህ 983 ልደት፣ 16 ሺህ […]
የአለማችን ወጣት ቢሊየነሮች
ቁጥር 1, ጣሊያናዊው የ19 አመቱ ሴልሜንቴ ዴል ቬቺዮ 3.9 ቢሊዮን ዶላር ይመራል Rank & Name Age Net Worth (in USD Billions) #1 Clemente Del Vecchio 19 3.9 #2 Kim Jung-youn 19 1.3 #3 Kevin David Lehmann 21 2.5 #4 Kim Jung-min 21 1.3 #5 Luca Del Vecchio 22 3.9 #6 Alexandra Andresen 27 1.5 #7 […]
አውስትራሊያ 12ሺ በላይ የባህር ዳርቻዎች አላት
12ሺውንም በየቀኑ ባለማቋረጥ ለመጎብኘት በጠቅላላው ከ32 አመት በላይ ይወስዳል።
በ2023 የጦር አቅም ከአፍሪካ 1ኛ ግብፅ, ኢትዮጵያ 5ኛ ደረጃን ይዛለች።
አልጄሪያ 2ኛ, ደቡብ አፍሪካ 3ኛ , ናይጄሪያ 4ኛ ምንጭ:- Global Fire Power
ሀገራት ያሏቸው የቢሊኒየሮች ብዛት
አሜሪካ 735 ቢሊኒየር በመያዝ አንደኛ ስትሆን፣ ቻይና በ495 ህንድ በ169 ቢሊየነሮች 2ኛና 3ኛ ደረጃን ይዘዋል።









