~ከ 3ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል 65 በመቶ የሚሆኑት ማንበብ አይችሉም። ~የሚያስተምሩትን ትምህርት ከተፈተኑ መምህራን 85 በመቶ የሚሆኑት ብቁ አይደሉም። ~99.9 በመቶ በመላው አገሪቱ ያሉ ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች ናቸው። ~የእኔ ክልል ተማሪዎች ማለፍ አለባቸው በሚል በተቋም ደረጃ የፈተና ወረቀቶችን በመስረቅና መልስ በመስጠት ተባባሪ የሆኑ አመራሮች አሉ። ~የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ከወሰዱት 75 ከመቶ የሚሆኑት መግቢያ ውጤት […]