National statistics

ኢትዮጵያ በ63.85 ቢሊዮን ዶላር የእዳ ማጥ ውስጥ ተዘፍቃለች!! Red Flag ውስጥም ገብታለች!!

በStandard Bank Group መረጃ መሰረት ኢትዮጵያ፣ጋና፣ኬኒያ፣አንጎላና ዛምቢያ Red Flag የወጣባቸው በእዳ ማጥ ውስጥ የተዘፈቁ ሲል ገልጿቸዋል። “The fragile Five” የሚል ቅፅል ስም ተችሯቸዋል። በ2020 እኢአ ኢትዮጵያ 42.79 ቢሊዮን ዶላር እዳ ተሸክማ የነበረ ሲሆን በዚህ አመትም ወደ 63.85 ቢሊዮን ዶላር አሻቅቧል። ይህ አሀዝ እጅግ አስፈሪ ሲሆን እንደአንዳንድ ሀገራት ከተማ፣ኤርፖርት፣የሀይል ማመንጫ የሚያሸጠን እንዳይሆን ያሰጋል።