ሳምሰንግ የደቡብ ኮሪያን 22.4% ጂዲፒ (ሀገራዊ ሀብት)ይሸፍናል።
Samsung accounted for 22.4% of South Korea’s GDP in 2022.
ኢትዮጵያ በ1 ወርቅ እና በ3 ብር በሜዳሊያ ሰንጠዡ 47ኛ ደረጃ ይዛለች
እነ ዶ/ር አሸብር ሊመጡ ነው‼ 👉84 አገራት በሜዳሊያ ሰንጠረዥ ውስጥ የገቡበት የፓሪስ 20214 ኦሎምፒክ በአሜሪካ የበላይነት ተጠናቅቋል። 👉ከአፍሪካ ኢትዮጵያ በ1 ወርቅ እና በ3 ብር በሜዳሊያ ሰንጠዡ 47ኛ ደረጃ ላይ የምትገኝ ሲሆን፤ ጎረቤት ኬኒያ በ4 ወርቅ፣ 2 ብር እና 5 ነሐስ 17ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።ደቡብ አፍሪካ በአንድ ወርቅ በ3 የብርና በ2 የነሀስ ሜዳልያ 44ኛ ደረጃን ይዛ […]
ኢትዮጵያ ከብድር እና እርዳታ ከአራት ቢሊዮን በላይ ዶላር ማግኘቷ ተገልጿል
የኢትዮጵያ የገንዘብ ሪፖርት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ኢትዮጵያ ከብድር እና እርዳታ ከአራት ቢሊዮን በላይ ዶላር ማግኘቷ ተገልጿል 849 ሚሊዮን ዶላሩ በብድር መልክ የተገኘ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል ምንጭ አል አይን
ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሆነች!
በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ የሚገኘው 15ተኛው የብሪክስ ሃገራት ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ የተባበሩት አረብ ኤምሬት፣አርጀንቲና፣ሳዑዲ አረቢያ፣ግብፅንና ኢራንን አዳዲስ የብሪክስ አባላት አድርጎ ተቀብሏል።
የአላሙዲ ሀብት ከ 12 ቢሊዮን ዶላር ወደ 5.2 ቢሊዮን ዶላር አሽቆልቁሏል
ከBloomberg’s prestigious 500 የሀብታሞች ሰንጠረዥም ላይ ወርዷል። After a decade of witnessing staggering declines in the market value of his industrial assets across Europe, the Middle East, and Africa, Mohammed Al-Amoudi, Ethiopia’s richest man, has seen his net worth plummet from more than $12 billion to below $5.2 billion, resulting in his exit from Bloomberg’s […]
Advertisement
ብዙ ዜጎቻቸውን በስቅላት የሚቀጡ ሀገራት እነማን ናቸው?
ኢራን፣ ሳውዲ አረቢያ እና ግብጽ በአንጻራዊነት ብዙ ዜጎቻቸውን በስቅላት የቀጡ ሀገራት ናቸው የሞት ቅጣት እንዲቀር የተለያዩ የሰብዓዊ መብት ጥበቃ ተቋማት እየጠየቁ ናቸው 1ኛ ቻይና 2ኛ ኢራን 3ኛ ግብፅ…
ብዙ ዜጎቻቸውን በስቅላት የሚቀጡ ሀገራት እነማን ናቸው?
ኢራን፣ ሳውዲ አረቢያ እና ግብጽ በአንጻራዊነት ብዙ ዜጎቻቸውን በስቅላት የቀጡ ሀገራት ናቸው የሞት ቅጣት እንዲቀር የተለያዩ የሰብዓዊ መብት ጥበቃ ተቋማት እየጠየቁ ናቸው 1ኛ ቻይና 2ኛ ኢራን 3ኛ ግብፅ…