Statistical Review

ኢትዮጵያ ያሏት የተመዘገቡ መኪናዎች ብዛት…

ኢትዮጵያ ያሏት የተመዘገቡ መኪናዎች ብዛት 600ሺህ ብቻ ሲሆን ይህም ማለት አንድ መኪና ለ 183 ሰው ማለት ይሆናል። ንፃሬው የሚያሳየን በተሽከርካሪ ብዛት ከአለም የመጨረሻዎቹ ተርታ እንደሆንን ነው። የመኪና መንገድ አናሳ መሆንም አብሮ የሚታይ እክል ነው