ፈተናውን ለመውሰድ ከተመዘገቡት ከመንግስት 77ሺ 981 ወይም 92 ነጥብ 15 በመቶ ከግል 72ሺ 203 ወይም 65 ነጥብ 87 በመቶ በድምሩ 150ሺ 184 ተማሪዎች ፈተናውን መውሰዳቸውን ተናግረዋል። ከመንግስት ተቋማት ለፈተና ከተቀመጡት 48ሺ 632 ተማሪዎች ውስጥ 62 ነጥብ 37 በመቶ ከግል ተቋማት ተማሪዎች ውስጥ ደግሞ 17 ነጥብ 2 በመቶ የማለፊያውን 50 እና ከዚያ በላይ ውጤት አስመዝግበዋል። በድሞሩ […]
Ethiopian stat
የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት 122 ሚሊዮን ደርሷል።
የአለማችንን 1.47% ይወክላል። ከአለም 12ኛ ደረጃን ይዟል። 78.7% የሚሆነው በገጠር የሚኖር ማህበረሰብ ይዟል።
የጤፍ፣በቆሎ፣ሩዝ፣ማካሮኒ፣አይብ፣እንቁላልና ቅቤ ዋጋ
ምድብ:ሰብል ምርት: ጥቁር ስንዴ ችርቻሮ ኪግ 51.67 ምርት: ጥቁር ገብስ ችርቻሮ ኪግ53.33 ምርት: ቀይ በቆሎ ችርቻሮኪግ37 ምርት: ነጭ በቆሎ ችርቻሮ ኪግ 37 ምርት: ሰርገኛ ጤፍ ችርቻሮኪግ52 ምርት: ቀይ ጤፍ ችርቻሮ ኪግ 54.67 ምርት: ነጭ ጤፍ ችርቻሮ ኪግ 60 ምድብ:የኢንደስትሪ ምርቶች ምርት: ሩዝ የሀገር ውስጥ ችርቻሮኪግ65 ምርት: ማካሮኒ የሀገር ውስጥ ችርቻሮ ኪግ 75 ምርት: ሩዝ የውጪ […]
10 ከፍተኛ የፌስቡክ ተከታይ ያላቸው ኢትዮያውያን ዝነኞች!!
Top 10 most followed Ethiopians on Facebook: Ranked by Mark Zuckerberg ✍️
ኢትዮጵያ በጦር አቅም ከአለም 65ኛ ደረጃን ይዛለች
ኢትዮጵያ በጦር አቅም ከአለም 65ኛ ደረጃን ይዛለች የሀገራትን የወታደራዊ አቅም ስታቲስቲክስ በየአመቱ በሚያወጣው Global FirePower 2022 መረጃ መሰረት አሜሪካ በአንደኛነት ትመራለች ራሺያ ሁለተኛ ስትሆን ሀገራችን ኢትዮጵያ 65ኛ ደረጃን ተቆናጣለች። ኬኒያና ኤርትራ ከኛ በታች ሲሆኑ በአንፃሩ ግብፅ 18ኛ ደረጃን በመያዝ አፍሪቃን ትመራለች።






