ኢራን፣ ሳውዲ አረቢያ እና ግብጽ በአንጻራዊነት ብዙ ዜጎቻቸውን በስቅላት የቀጡ ሀገራት ናቸው የሞት ቅጣት እንዲቀር የተለያዩ የሰብዓዊ መብት ጥበቃ ተቋማት እየጠየቁ ናቸው 1ኛ ቻይና 2ኛ ኢራን 3ኛ ግብፅ…
World statistics
የአለማችን አምስት ከፍተኛ ኢኮኖሚ የገነቡ ሀገራት
Share Market World 1ኛ USA — $48 Trillion 2ኛ China — $9.7 Trillion 3ኛ Japan — $6.0 Trillion 4ኛ Hong Kong — $4.7 Trillion 5ኛ India — $4.1 Trillion
የጋዳፊ 10 አስደናቂ አመራር
ጋዳፊን ከተገደለ ዛሬ 12ኛ አመት ሞላው 1⚜ በሊብያ መጠለያ ማግኘት እንደ ሰብአዊ መብት ይቆጠራል። ጋዳፊ የሊቢያ ዜጎች በሙሉ ቤት ካላገኙ ቤተሰቦቹም እንደማያገኙ ቃል የገባ ሲሆን ፣ የጋዳፊ አባት የሞቱት እርሱ ራሱ ሚስቱና እናቱ በድንኳን እንደነበሩ ነው። 2⚜ በሊብያ ኤሌክትሪክ ለሁሉም ነዋሪዎች በነፃ ነው ሰልፍ ጠብቀህ ክፈል ብሎ ተረት የለም። 3⚜ በሊብያ ለአዲስ ተጋቢዎች ለመኖሪያ ቤት […]
Africa’s Most Influential Countries
1. Egypt 2. South Africa 3. Morocco 4. Mauritius 5. Seychelles 6. Tunisia 7. Rwanda 8. Algeria 9. Ivory Coast 10. Ghana 11. Nigeria 12. Sudan Source: 2023 Global Soft Power Index.
BRICS membership (GDP) STAT
Brazil: $2.08 trillion Russia: $2.06 trillion India: $3.74 trillion China: $19.37 trillion South Africa: $399 billion Join BRICS starting from January 1st, 2024: Argentina: $641 billion Egypt: $387 billion Ethiopia: $156 billion Iran: $367 billion Saudi Arabia: $1.06 trillion UAE: $499 billion Total: $30.76 trillion (30% of the global economy)
የአለማችን ምርጥ 10 ዩንቨርስቲዎች
1ኛ Harvard 2ኛ MIT 3ኛ Stanford 4ኛ Berkeley 5ኛ Oxford 6ኛ Washington Seattle 7ኛ Columbia University 8ኛ Cambridge 9ኛ Caltech 10ኛ John Hopkins
የBRICS አባል ሀገራት አመታዊ ጂዲፒ
Brazil: $2.08 trillion Russia: $2.06 trillion India: $3.74 trillion China: $19.37 trillion South Africa: $399 billion
በጦር ሀይል ግዝፈት 10 የአለማችን ሀያል ሀገሮች
1ኛ አሜሪካ 2ኛ ራሺያ 3ኛ ቻይና 4ኛ ህንድ 5ኛ እንግሊዝ 6ኛ ደቡብ ኮሪያ 7ኛ ፓኪስታን 8ኛ ጃፓን 9ኛ ፈረንሳይኀ 10ኛ ጣሊያን
የአለማችን 10 ባለሀብቶች
1ኛ Elon Musk: $214b 2ኛ Bernard Arnault: $189b 3ኛ Jeff Bezos: $148b 4ኛ Bill Gates: $128b 5ኛ Larry Ellison: $121b 6ኛ Warren Buffet: $118b 7ኛ Steve Ballmer: $113b 8ኛ Larry Page: $111b 9ኛ Sergey Brin: $105b 10ኛ Mark Zuckerberg: $96.5b
ሀገራት ያሏቸው የቢሊኒየሮች ብዛት
አሜሪካ 735 ቢሊኒየር በመያዝ አንደኛ ስትሆን፣ ቻይና በ495 ህንድ በ169 ቢሊየነሮች 2ኛና 3ኛ ደረጃን ይዘዋል።