Home Price Statistics Statistical Review

የጤፍና ገብስ የዛሬ ዋጋ በአስኮ ገበያ

ምድብ:ሰብል ምርት: ጥቁር ገብስ ዕለት: 9/5/2015 ችርቻሮ ኪግ 56.67 ምርት: ሰርገኛ ጤፍ ዕለት: 9/5/2015 ችርቻሮ ኪግ 58 ዕለት: 2/5/2015 ችርቻሮ ኪግ 57 ምርት: ቀይ ጤፍ ዕለት: 5/5/2015 ችርቻሮ ኪግ 55 ምርት: ጥቁር ስንዴ ዕለት: 3/5/2015 ችርቻሮ ኪግ 57.67 ምርት: ቀይ በቆሎ ዕለት: 2/5/2015 ችርቻሮ ኪግ 38.67 ምርት: ነጭ ጤፍ ዕለት: 28/4/2015 ችርቻሮ ኪግ 58.33 ዕለት: 26/4/2015 ችርቻሮ ኪግ 58.33 ምርት: ነጭ ገብስ ዕለት: 26/4/2015 ችርቻሮ ኪግ 55

Business Construction material Home Price Statistics

የሚስማር፣ የፌሮና ቆርቆሮ እለታዊ ዋጋ

ምርት: ሚስማር ባለ 8 ዕለት: 8/5/2015 ችርቻሮ ኪግ 142 ዕለት: 5/5/2015 ችርቻሮ ኪግ 142.67 ዕለት: 3/5/2015 ችርቻሮ ኪግ 142.67 ዕለት: 1/5/2015 ችርቻሮ ኪግ 98.67 ዕለት: 26/4/2015 ችርቻሮ ኪግ 98.67 ምርት: ብረት ባለ12 ዕለት: 8/5/2015 ችርቻሮ ሜትር 1156.67 ዕለት: 5/5/2015 ችርቻሮ ሜትር 1156.67 ዕለት: 3/5/2015 ችርቻሮ ሜትር 1160 ዕለት: 1/5/2015 ችርቻሮ ሜትር 1156.67 ዕለት: 26/4/2015 ችርቻሮ ሜትር 1150 ምርት: ብረት ባለ 10 ዕለት: 8/5/2015 ችርቻሮ ሜትር 836.67 ዕለት: 5/5/2015 ችርቻሮ ሜትር 833.33 ዕለት: 3/5/2015 ችርቻሮ ሜትር 833.33 ዕለት: 1/5/2015 ችርቻሮ ሜትር 830 ዕለት: 26/4/2015 ችርቻሮ ሜትር 830 ምርት: ባለ 8 ዕለት: 8/5/2015 ችርቻሮ ሜትር 536.67 ዕለት: 5/5/2015 ችርቻሮ ሜትር 530 ዕለት: 3/5/2015 ችርቻሮ ሜትር 530 ዕለት: 1/5/2015 ችርቻሮ ሜትር 530 ዕለት: 26/4/2015 ችርቻሮ ሜትር 530 ምርት: […]

Price Statistics

የዚህ ወር የዋጋ ግሽበት 33 ነጥብ 6 በመቶ ደርሷል!

የኑሮ ውድነቱ እየጨመረ መጥቷል የዚህ ወር የዋጋ ግሽበት በ33 ነጥብ 6 በመቶ መመዝገቡን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አስታወቀ። ምንም እንኳን አሃዙ በጥር ወር 2014 ከተመዘገበው 34.5 በመቶ በመጠኑ ያነሰ ቢሆንም፣ የኑሮ ውድነቱ እየጨመረ መሄዱን ግልፅ ማሳያ ነው። ካለፈው አመት የካቲት ወር ጋር ሲነጻጸር የምግብ እቃዎች ዋጋ በአማካይ በ41.9 በመቶ ከፍ ብሏል። ጤፍ፣ ስንዴ እና በቆሎን ጨምሮ […]

National statistics

ኢትዮጵያ በ63.85 ቢሊዮን ዶላር የእዳ ማጥ ውስጥ ተዘፍቃለች!! Red Flag ውስጥም ገብታለች!!

በStandard Bank Group መረጃ መሰረት ኢትዮጵያ፣ጋና፣ኬኒያ፣አንጎላና ዛምቢያ Red Flag የወጣባቸው በእዳ ማጥ ውስጥ የተዘፈቁ ሲል ገልጿቸዋል። “The fragile Five” የሚል ቅፅል ስም ተችሯቸዋል። በ2020 እኢአ ኢትዮጵያ 42.79 ቢሊዮን ዶላር እዳ ተሸክማ የነበረ ሲሆን በዚህ አመትም ወደ 63.85 ቢሊዮን ዶላር አሻቅቧል። ይህ አሀዝ እጅግ አስፈሪ ሲሆን እንደአንዳንድ ሀገራት ከተማ፣ኤርፖርት፣የሀይል ማመንጫ የሚያሸጠን እንዳይሆን ያሰጋል።

National statistics Price Statistics

የጥር ወር 2014 ዓ.ም የዋጋ ግሽበት ሁኔታ

የ12 ወራት ተንከባላይ አማካይ አገራዊ የዋጋ ግሽበት አጭር ማጠቃለያ፦ ባለፈው ወር 35.1 በመቶ ከደረሰ በኋላ፣ በጥር 2014 ዓመታዊ አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ወደ 34.5 በመቶ በመጠኑ ዝቅ ብሏል። የጥር 2014 ወራዊ የምግብ ዋጋ ግሽበት ካለፈው ታህሳስ 2014 ጋር ሲነጻጸር በ1.7 በመቶ ቀንሷል። በተመሳሳይ ጊዜ ውስጥ፣ ምግብ ነክ ያልሆኑ የዋጋ ግሽበት 0.7 ከመቶ ጨምሮ ነበር። CSA