Home National statistics Useful Stat

ለ2017 በጀት አመት 1ኛ አዲስአበባ ዩንቨርሲቲ 1.9 ቢሊዮን ብር፣ 2ኛ ባህርዳር 1.8 ቢሊዮን ብር ተመድቦላቸዋል

ከአንድ ሺህ በላይ ፕሮጀክቶች ለሚያስተዳድሩት ዩኒቨርሲቲዎች፤ የፌደራል መንግስት 39 ቢሊዮን ብር በጀት መደበ። ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ የተመደበላቸው የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች 13 ናቸው።

Home National statistics

የመጭው 2017 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ አጠቃላይ በጀት 971.2 ቢሊየን ብር ሆኖ ለፓርላማው ቀረበ፡፡

ይህም ከ2016 በጀት ጋር ሲነፃፀር የ21.1 በመቶ እድገት እንዳለው ረቂቅ በጀቱን ለምክር ቤቱ ያቀረቡት የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ተናግረዋል፡፡ ከዚህ የወጪ በጀት ውስጥ 451.3 ቢሊዮን ብር ለመደበኛ በጀት፣ 283 .2 ቢሊየን ለካፒታል እንዲሁም 236.7 ቢሊየን ብር ለክልሎች የበጀት ድጋፍሆኖ መደልደሉን ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡ ለክልሎች ከተመደበው በጀት ውስጥ 14 ቢሊየን ብር የሚሆነው የዘላቂ ልማቶችን ለማስፈፀም ለክልሎች የተመደበ […]

Health Stat Home Sports update Statistical Review Useful Stat

ኢትዮጵያ ከብድር እና እርዳታ ከአራት ቢሊዮን በላይ ዶላር ማግኘቷ ተገልጿል

የኢትዮጵያ የገንዘብ ሪፖርት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ኢትዮጵያ ከብድር እና እርዳታ ከአራት ቢሊዮን በላይ ዶላር ማግኘቷ ተገልጿል 849 ሚሊዮን ዶላሩ በብድር መልክ የተገኘ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል ምንጭ አል አይን

Home National statistics Statistical Review

በኢትዮጵያ 2 ሚሊየን ዜጎች በየዓመቱ ስራ አጥ ይሆናሉ ተባለ

በኢትዮጵያ 71 በመቶ የሚሆነው ዜጋ በወጣትነት እድሜ ክልል የሚገኝ ቢሆንም የሚፈጠረው የስራ እድል ግን ከ50 በመቶ በታች መሆኑን የምጣኔ ሃብት ባለሙያው አቶ ወንድማገኝ ታዬ ለአራዳ ገልጸዋል። በዚህም በየዓመቱ ወደ 2 ሚሊየን የሚጠጋ ዜጋ ስራ አጥ እንደሚሆን የሴንትራል ስታቲስቲክስ ዳታ ጥናት ያመላክታል ነው ያሉት ባለሙያው። የህዝብ ቁጥር መጨመርና ከኢኮኖሚ እድገቱ ጋር አለመመጣጠን፣ ከማምረቻው ዘርፍ ይልቅ የአገልግሎት […]

Amazing stat Home World statistics World statistics

ብዙ ዜጎቻቸውን በስቅላት የሚቀጡ ሀገራት እነማን ናቸው?

ኢራን፣ ሳውዲ አረቢያ እና ግብጽ በአንጻራዊነት ብዙ ዜጎቻቸውን በስቅላት የቀጡ ሀገራት ናቸው የሞት ቅጣት እንዲቀር የተለያዩ የሰብዓዊ መብት ጥበቃ ተቋማት እየጠየቁ ናቸው 1ኛ ቻይና 2ኛ ኢራን 3ኛ ግብፅ…

Home National statistics

ከሬሚታንስ ከፍተኛ ገቢ ያገኙ ሀገራት

በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ሰዎች ወደ ሀገራቸው የሚልኩት የውጭ ምንዛሬ (ሬሚታንስ) በ2023 የ3 ነጥብ 8 በመቶ እድገት አስመዝግቧል። ባለፈው የፈረንጆቹ አመት በሬሚታንስ የተላከው ገንዘብ 669 ቢሊየን ዶላር መድረሱንም የአለም ባንክ መረጃ ያሳያል። ከሬሚታንስ ከፍተኛ ገቢ ያገኙ ሀገራትን በዝርዝር ይመልከቱ

Home Live Sport Statistics Sports update

አርሰናል ማንቸስተር ዩናትድን በሜዳው 1ለ0 አሸነፈ

በ37ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ማቸስተር ዩናትድን በሜዳው በማሸነፍ ወደ ፕሪምየር ሊጉ መሪነት ተመልሷል። በዛሬው እለት በአርሰናል እና በማንቸስተር ዩናይትድ መካከል የተደረገው ጨዋታ በአርሰናል 1ለ0 አሸናፊነት የተጠናቀቀ ሲሆን፤ አርሰናል ወሳኝ ድል ማስምዝገብ ችሏል። የአርሰናልን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብም ትሮሳድ በ20ኛ ደቂቃ ላይ ከመረብ አሳርፏል። ይህንን ተከትሎም አርሰናል በ86 ነጥብ የፕሪምየርሊጉን የመሪነት ስፍራ ሲረከብ፤ ቀሪ አንድ […]

National statistics

ኢንተርኔት በመዝጋት ከፍተኛ ገቢ ያጡ የዓለማችን ሀገራት የትኞቹ ናቸው?

ሩሲያ 113 ሚሊዮን ዜጎቿን ከኢንተርኔት አገልግሎት ውጪ በማድረግ ቀዳሚዋ ሀገር ተብላለች ኢትዮጵያም ሌላኛዋ ኢንተርኔት ለረጅም ጊዜ የዘጋች ሀገር ስትሆን 1.6 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማጣቷ ተገልጿል ምንጭ:- አልአይንተ

Home National statistics

ከተመሰረቱ አጭር እድሜ ያላቸው ሀገራት የዓለማችን ሀገራት እነማን ናቸው?

ደቡብ ሱዳን፣ ሞንቴኔግሮ እና ሰርቢያ በቅርቡ የሀገርነት እውቅና ከተሰጣቸው ሀገራት መካከል ናቸው ጀርመን እና የመን ተነጣጥለው የነበሩ አካባቢዎችን ዳግም ውህደት በመፍጠር ድጋሚ የሀገርነት እውቅና ካገኙት መካከል ተጠቃሽ ናቸው። ምንጭ:- አልአይን