Football News

ተጠናቀቀ !

➤ አርሰናል 1 – 2 በርንማውዝ

በርንማውዝ ዛሬ አርሰናልን ማሸነፉን ተከትሎ አርሰናል ላይ ሁለት ሪከርድ መስራት ችለዋል !

1, በፕሪሚየር ሊግ ታሪክ በርንማውዝ ኤምሬትስ ስታዲየም ላይ አሸንፎ አያውቅም ነበር ዛሬ አሸንፏል።

2, በፕሪሚየር ሊግ ታሪክ በርንማውዝ አርሰናል በአንድ የውድድር አመት በሜዳ እና ከሜዳ ውጪ አሸንፎ አያውቅም ነበር። ይህን አመት ግን ደብል ሰርተዋል።

source:@BisratSportTm

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *