Football Home News

ባርሳ የዋንጫ ግስጋሴውን አስቀጥሏል !

በ34ተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ ባርሴሎና መውረዱን ካረጋገጠው ሪያል ቫላዶሊድ ጋር ተጫውቶ ከመመራት ተነስቶ 2ለ1 ማሸነፍ ችሏል።

ቫላዶሊድ እየመሩ ዕረፍት ቢወጡም ባርሳ በሎፔዝ እና ተቀይሮ በገባው ራፊንያ ጎል ታግዞ ወሳኝ 3 ነጥብ አሳክቷል።

ውጤቱን ተከትሎ…

1, ባርሳ 79 ነጥብ
2, ሪያል ማድሪድ 72 ነጥብ

  • ሪያል ማድሪድ ነገ ከሴልታ ቪጎ ጋር ይጫወታል
  • የሚቀጥለው ሳምንት በኤልክላሲኮ ይገናኛሉ

source:@BisratSportTm

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *