እነ ዶ/ር አሸብር ሊመጡ ነው‼ 👉84 አገራት በሜዳሊያ ሰንጠረዥ ውስጥ የገቡበት የፓሪስ 20214 ኦሎምፒክ በአሜሪካ የበላይነት ተጠናቅቋል። 👉ከአፍሪካ ኢትዮጵያ በ1 ወርቅ እና በ3 ብር በሜዳሊያ ሰንጠዡ 47ኛ ደረጃ ላይ የምትገኝ ሲሆን፤ ጎረቤት ኬኒያ በ4 ወርቅ፣ 2 ብር እና 5 ነሐስ 17ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።ደቡብ አፍሪካ በአንድ ወርቅ በ3 የብርና በ2 የነሀስ ሜዳልያ 44ኛ ደረጃን ይዛ […]
Sports update
ኢትዮጵያ ከብድር እና እርዳታ ከአራት ቢሊዮን በላይ ዶላር ማግኘቷ ተገልጿል
የኢትዮጵያ የገንዘብ ሪፖርት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ኢትዮጵያ ከብድር እና እርዳታ ከአራት ቢሊዮን በላይ ዶላር ማግኘቷ ተገልጿል 849 ሚሊዮን ዶላሩ በብድር መልክ የተገኘ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል ምንጭ አል አይን
አርሰናል ማንቸስተር ዩናትድን በሜዳው 1ለ0 አሸነፈ
በ37ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ማቸስተር ዩናትድን በሜዳው በማሸነፍ ወደ ፕሪምየር ሊጉ መሪነት ተመልሷል። በዛሬው እለት በአርሰናል እና በማንቸስተር ዩናይትድ መካከል የተደረገው ጨዋታ በአርሰናል 1ለ0 አሸናፊነት የተጠናቀቀ ሲሆን፤ አርሰናል ወሳኝ ድል ማስምዝገብ ችሏል። የአርሰናልን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብም ትሮሳድ በ20ኛ ደቂቃ ላይ ከመረብ አሳርፏል። ይህንን ተከትሎም አርሰናል በ86 ነጥብ የፕሪምየርሊጉን የመሪነት ስፍራ ሲረከብ፤ ቀሪ አንድ […]
የሳዑዲው አልናስር የአሜሪካውን ኢንተር ማያሚን 6ለ0 አሸነፈ
የክርስቲያ ሮናልዶ አልናስር እና የሜሲ ኢንተር ሚያሚ በሪያድ ሲዝን ካፕ ተገናኝተዋል። ክርስቲያኖ ሮናዶ በጉዳት ሳይሰለለፍ ሲቀር ተቀያሪ ወንበር ላይ የነበረው ሜሲ በመጨረሻ ደቂቃ ሜዳ ገብቷል።
የፕሪሜየር ሊግ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ
1ኛ ኧርሊንግ ሀላንድ በ13 ጎል 2ኛ ሞሀመድ ሳላህ በ10 ጎል 3ኛ ሰን በ 8 ጎል
አርሴናል 3:1 ማንችስተር ዩናይትድ
በ4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ 1ኛ ሲቲ 2ኛ ቶትንሀም 3ኛ ሊቨርፑል አርሴናል 5ኛ ዩናይትድ 11ኛ ሆነዋል