Football Home News

የሻምፒዮንሺፕ ዲቪዥን የጥሎ ማለፍ የፍፃሜ ጨዋታ!

የሻምፒዮንሺፕ ዲቪዥን የጥሎ ማለፍ የፍፃሜ ጨዋታ የፊታችን ቅዳሜ ሳምንት በሼፊልድ ዩናይትድ እና ሰንደርላንድ መካከል በግዙፉ ዌምብሌይ ስታዲየም ይደረጋል።

አሸናፊው ቡድን 220+ ሚልዮን ፓውንድ ሽልማቱን ተቀብሎ ወደ ፕሪምየር ሊግ የሚያድግ ይሆናል !

source:@BisratSportTm

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *