1st Elon Musk (ኤሎን መስክ) $268 billion 2nd Jeff Bezos ጄፍ ቤዞስ $150 billion3rd Bernard Arnault በርናንት አርናልት $132 billion4th Bill Gates ቢልጌትስ $127 billion5th Gautam Adani ጋታም አዳኒ $120 billion
Tag: stat
የአለማችን ህዝብና እና የሀይማኖት ስብጥር ስታቲስቲክስ
ከ6.9 ቢሊዮን የአለማችን ህዝብ ውስጥ 31% ክርስቲያን ሲሆን 23% ደግሞ ሙስሊም ነው።ከ31% ክርስቲያን ውስጥ ካቶሊክ 50% ,ፕሮቴስታንት 37% እንዲሁም ኦርቶዶክስ 12% ይወክላል። World Population by Religion world population of 6.9 billion by The Pew Forum, there are: 2,173,180,000 Christians (31% of world population), of which 50% are Catholic, 37% Protestant, 12% Orthodox, and 1% other.1,598,510,000 […]
የአለማችን አምስት ግዙፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች
1ኛ የህንዱ BJP 180ሚሊዮን ደጋፊዎች አሉት2ኛ የቻይናው ኮሚኒስት ፓርቲ 90ሚሊዮን ደጋፊዎች አሉት።3ኛ የአሜሪካው ዲሞክራቲክ ፓርቲ 47ሚሊዮን አባላት4ኛ የአሜሪካው ሪፐብሊካን ፓርቲ 35 ሚሊዮን አባላት5ኛ የቱርኩ AKP ገዢ ፓርቲ 11 ሚሊዮን አባላት አሉትThe world’s top five largest political parties By Anshpreet Kaur Lamba on February 24, 2022 A political party is a group of people who share […]
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በሙሼ ሰሙ
የወጭ ንግድ 12 % አድጓል፣ ገቢ ንግድ በ 8.1 % ቀንሷል በዚህም ምክንያት የከረንት አካውንት ጉድለት ከ5.3 ወደ 4.4 % ወርዷል። መንግስት ከቀረጥ የሚያገኘው ገቢ በ16% ያደገ ሲሆን ከአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት (GDP) አኳያ ግን 0.8 ቀንሷል። 20/21 የስንዴ ምርት በ1.6 በመቶ በማደግ 5.18 ሚሊየን ቶን እንደሚደርስ ተገምቷል። በፈታኝ ሁኔታ ውስጥም ሆኖ ኢኮኖሚያችን 6% እድገት አሳይቷል። […]
የዚህ ወር የዋጋ ግሽበት 33 ነጥብ 6 በመቶ ደርሷል!
የኑሮ ውድነቱ እየጨመረ መጥቷል የዚህ ወር የዋጋ ግሽበት በ33 ነጥብ 6 በመቶ መመዝገቡን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አስታወቀ። ምንም እንኳን አሃዙ በጥር ወር 2014 ከተመዘገበው 34.5 በመቶ በመጠኑ ያነሰ ቢሆንም፣ የኑሮ ውድነቱ እየጨመረ መሄዱን ግልፅ ማሳያ ነው። ካለፈው አመት የካቲት ወር ጋር ሲነጻጸር የምግብ እቃዎች ዋጋ በአማካይ በ41.9 በመቶ ከፍ ብሏል። ጤፍ፣ ስንዴ እና በቆሎን ጨምሮ […]
ኢትዮጵያ ያሏት የተመዘገቡ መኪናዎች ብዛት…
ኢትዮጵያ ያሏት የተመዘገቡ መኪናዎች ብዛት 600ሺህ ብቻ ሲሆን ይህም ማለት አንድ መኪና ለ 183 ሰው ማለት ይሆናል። ንፃሬው የሚያሳየን በተሽከርካሪ ብዛት ከአለም የመጨረሻዎቹ ተርታ እንደሆንን ነው። የመኪና መንገድ አናሳ መሆንም አብሮ የሚታይ እክል ነው
ኢትዮጵያ በጦር አቅም ከአለም 65ኛ ደረጃን ይዛለች
ኢትዮጵያ በጦር አቅም ከአለም 65ኛ ደረጃን ይዛለች የሀገራትን የወታደራዊ አቅም ስታቲስቲክስ በየአመቱ በሚያወጣው Global FirePower 2022 መረጃ መሰረት አሜሪካ በአንደኛነት ትመራለች ራሺያ ሁለተኛ ስትሆን ሀገራችን ኢትዮጵያ 65ኛ ደረጃን ተቆናጣለች። ኬኒያና ኤርትራ ከኛ በታች ሲሆኑ በአንፃሩ ግብፅ 18ኛ ደረጃን በመያዝ አፍሪቃን ትመራለች።
Samsung is responsible for 25% of South Korea’s GDP
Talk about Samsung and people will tell you that it’s an electronics company that is well known for its smartphones. Actually, the mother conglomerate is the Samsung Group based in South Korea. In South Korea, Samsung is a chaebol—one of the large, family-controlled conglomerates that have dominated the country’s economy for decades. Samsung has integrated […]
For the past thousand years, Earth’s population has grown 22 times bigger
The population of Earth has grown more than 22 times from the year 1000 to 2000. In July of the year 1000, there were 275,000,000 people; and in July of the year 2000, there were 6,145,006,989 people.
The People’s Republic of China is known as, “The Golden Republic”
There is more gold in China than in any other country. Research has found that 440 tons of gold are mined in China every year.









