Athletics Home Live Sport Statistics Sports update

100 ሺህ ዶላር የሚያሸልመው የቺካጎ ማራቶን በኬንያዊያን የበላይነት ተጠናቀቀ፡፡

ኢትዮጵያዊን በሁለቱም ጾታዎች ሁለተኛ ሆነው አጠናቀዋል የቺካጎ ማራቶን ውድድር በዓለማችን ካሉ ተጠባቂ የማራቶን ርቀት ውድድሮች መካከል አንዱ ነው፡፡ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ለአሸናፊነት በተጠበቁበት በዚህ ውድድር ላይ ኬንያዊያን በሁለቱም ጾታዎች የበላይ ሆነው አጠናቀዋል፡፡ ሩት ቼፕንጌቲች ውድድሩን 2፡04፡50 በሆነ ሰዓት በመግባት አንደኛ ሆና ከማጠናቀቋ ባለፉ በኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ ተይዞ የነበረውን የማራቶን ሪከርድ የግሏ ማድረግ ችላለች፡፡ በዚህ ውድድር […]