1ኛ ኧርሊንግ ሀላንድ በ13 ጎል
2ኛ ሞሀመድ ሳላህ በ10 ጎል
3ኛ ሰን በ 8 ጎል


1ኛ ኧርሊንግ ሀላንድ በ13 ጎል
2ኛ ሞሀመድ ሳላህ በ10 ጎል
3ኛ ሰን በ 8 ጎል

ከአንድ ሺህ በላይ ፕሮጀክቶች ለሚያስተዳድሩት ዩኒቨርሲቲዎች፤ የፌደራል መንግስት 39 ቢሊዮን ብር በጀት መደበ። ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ የተመደበላቸው የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች 13 ናቸው።
በ2023 በ25 ሀገራት 196 የኢንተርኔት መቋረጥ ተከስቶ በ747 ሚሊየን ሰዎች ላይ ተጽዕኖ አድርሷል ይህም የአለም ምጣኔ ሃብት ላይ የ9 ነጥብ 01 ቢሊየን ዶላር ጉዳት ማድረሱን ነው የቢዝነስ ኢንሳይደር ዘገባ የሚያሳየው። ኢትዮጵያ፣ አልጀሪያ እና ሴኔጋል የኢንተርኔት መዘጋት ከፍተኛ ጉዳት ካስከተለባቸው የአፍሪካ ሀገራት ቀዳሚ ናቸው። የሀገራቱን ዝርዝር በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ ምንጭ አልአይን
