Home National statistics Useful Stat ለ2017 በጀት አመት 1ኛ አዲስአበባ ዩንቨርሲቲ 1.9 ቢሊዮን ብር፣ 2ኛ ባህርዳር 1.8 ቢሊዮን ብር ተመድቦላቸዋል June 14, 2024June 14, 2024BloggerComment(0) ከአንድ ሺህ በላይ ፕሮጀክቶች ለሚያስተዳድሩት ዩኒቨርሲቲዎች፤ የፌደራል መንግስት 39 ቢሊዮን ብር በጀት መደበ። ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ የተመደበላቸው የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች 13 ናቸው።