Home National statistics World statistics

ኢንተርኔት መዝጋት ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጉዳት ያደረሰባቸው የአፍሪካ ሀገራት የትኞቹ ናቸው?

በ2023 በ25 ሀገራት 196 የኢንተርኔት መቋረጥ ተከስቶ በ747 ሚሊየን ሰዎች ላይ ተጽዕኖ አድርሷል

ይህም የአለም ምጣኔ ሃብት ላይ የ9 ነጥብ 01 ቢሊየን ዶላር ጉዳት ማድረሱን ነው የቢዝነስ ኢንሳይደር ዘገባ የሚያሳየው። ኢትዮጵያ፣ አልጀሪያ እና ሴኔጋል የኢንተርኔት መዘጋት ከፍተኛ ጉዳት ካስከተለባቸው የአፍሪካ ሀገራት ቀዳሚ ናቸው።

የሀገራቱን ዝርዝር በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ

ምንጭ አልአይን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *