የክርስቲያ ሮናልዶ አልናስር እና የሜሲ ኢንተር ሚያሚ በሪያድ ሲዝን ካፕ ተገናኝተዋል። ክርስቲያኖ ሮናዶ በጉዳት ሳይሰለለፍ ሲቀር ተቀያሪ ወንበር ላይ የነበረው ሜሲ በመጨረሻ ደቂቃ ሜዳ ገብቷል።
Related Articles
የጥራጥሬ እህሎች ሰኞ እለታዊ ዋጋ በሰባራ ባቡር ገበያ
ገበያ: ሰባራ ባቡር ሰፈር ምድብ:ጥራጥሬ ምርት: ክክ ለወጥ አተር ዕለት: 8/5/2015 ችርቻሮ ኪግ 100 ዕለት: 5/5/2015 ችርቻሮ ኪግ 100 ዕለት: 3/5/2015 ችርቻሮ ኪግ 100 ዕለት: 1/5/2015 ችርቻሮ ኪግ 100 ዕለት: 26/4/2015 ችርቻሮ ኪግ 100 ምርት: ድፍን ምስር ዕለት: 8/5/2015 ችርቻሮ ኪግ 123.33 ዕለት: 5/5/2015 ችርቻሮ ኪግ 123.33 ዕለት: 3/5/2015 ችርቻሮ ኪግ 126.67 ዕለት: 1/5/2015 ችርቻሮ ኪግ 123.33 ዕለት: 26/4/2015 ችርቻሮ ኪግ 120 ምርት: ክክ ምስር ዕለት: 8/5/2015 ችርቻሮ ኪግ 136.67 ዕለት: 5/5/2015 ችርቻሮ ኪግ 140 ዕለት: 3/5/2015 ችርቻሮ ኪግ 148.33 ዕለት: 1/5/2015 ችርቻሮ ኪግ 136.67 ዕለት: 26/4/2015 ችርቻሮ ኪግ 136.67 ምርት: ክክ ለሽሮ አተር ዕለት: 8/5/2015 ችርቻሮ ኪግ 86.67 ዕለት: 5/5/2015 ችርቻሮ ኪግ 86.67 ዕለት: 3/5/2015 ችርቻሮ ኪግ 86.67 […]
የምግብ ብክነት የከፋባቸው የአፍሪካ ሀገራት
እንደ ተባበሩት መንግስታት ድርጅት አካባቢ ጥበቃ ፕሮግራም ሪፖርት ከሆነ በዓለማችን በየዓመቱ አንድ ትሪሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው ምግብ ሳይበላ ይጣላል። ወደ አፍሪካ ስንመጣ ደግሞ የምግብ ዕጥረት ያለባቸው ሀገራት መገኛ የሆነው ምስራቅ አፍሪካ ብክነቱ ከፍተኛ የሆኑ ሀገራት ይገኙበታል። ታንዛንያ፣ ኡጋንዳ፣ ሲሸልስ እና ሩዋንዳ የምግብ ብክነት ከፍየኛ ከሆነባቸው የአፍሪካ ሀገራት መካከል ዋነኞቹ ናቸው።
ሀላንድ በ36 ግብ የፕሪሚየር ሊጉ ኮኮብ ግብ አስቆጣሪ ሆኗል።
የሊግ ዋንጫውንም ከሲቲ ጋር አንስቷል።




