Home National statistics

ኢለን መስክ የዓለም ቁጥር አንድ ባለጸጋነት ደረጃውን ተነጠቀ

በአንድ ቀን 18 ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ ያስመዘገበው ኢለን መስክ የዓለም ቁጥር አንድ የዓለም ባለጸጋ ደረጃውን ተነጠቀ፡፡

ላለፉት ሶስት ዓመታት የዓለማችን ቁጥር አንድ ባለጸጋ የነበሩት ኢለን መስክ ደረጃቸውን እንደተነጠቁ ፎርብስ ዘግቧል፡፡

እንደ ዘገባው ከሆነ ኢለን መስክ በአንድ ቀን የተጣራ 8 ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ አስመዝግቧል የተባለ ሲሆን የተጣራ ሀብቱም 204 ቢሊዮን ዶላር ሆኗል።

ምንጭ አልአይን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *