አሜሪካ 735 ቢሊኒየር በመያዝ አንደኛ ስትሆን፣ ቻይና በ495 ህንድ በ169 ቢሊየነሮች 2ኛና 3ኛ ደረጃን ይዘዋል።


አሜሪካ 735 ቢሊኒየር በመያዝ አንደኛ ስትሆን፣ ቻይና በ495 ህንድ በ169 ቢሊየነሮች 2ኛና 3ኛ ደረጃን ይዘዋል።

ኢትዮጵያ በጦር አቅም ከአለም 65ኛ ደረጃን ይዛለች የሀገራትን የወታደራዊ አቅም ስታቲስቲክስ በየአመቱ በሚያወጣው Global FirePower 2022 መረጃ መሰረት አሜሪካ በአንደኛነት ትመራለች ራሺያ ሁለተኛ ስትሆን ሀገራችን ኢትዮጵያ 65ኛ ደረጃን ተቆናጣለች። ኬኒያና ኤርትራ ከኛ በታች ሲሆኑ በአንፃሩ ግብፅ 18ኛ ደረጃን በመያዝ አፍሪቃን ትመራለች።
1st Elon Musk (ኤሎን መስክ) $268 billion 2nd Jeff Bezos ጄፍ ቤዞስ $150 billion3rd Bernard Arnault በርናንት አርናልት $132 billion4th Bill Gates ቢልጌትስ $127 billion5th Gautam Adani ጋታም አዳኒ $120 billion
በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት 6 ወራት ሁለት ሺህ 813 ፍቺዎች እና 16 ሺህ 933 ጋብቻዎች መመዝገባቸውን የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስታወቀ። የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮናስ ዓለማየሁ ለኢፕድ በላኩት መግለጫ እንደገለጹት፤ ዘንድሮ በ6 ወራት ብቻ ከተመዘገበው ጠቅላላ ኩነት 181 ሺህ 983 ልደት፣ 16 ሺህ […]
