Vladimir Lenin, 1923. He had had three strokes at this point and was completely mute.


Brazil: $2.08 trillion Russia: $2.06 trillion India: $3.74 trillion China: $19.37 trillion South Africa: $399 billion Join BRICS starting from January 1st, 2024: Argentina: $641 billion Egypt: $387 billion Ethiopia: $156 billion Iran: $367 billion Saudi Arabia: $1.06 trillion UAE: $499 billion Total: $30.76 trillion (30% of the global economy)
የ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች አጠቃላይ አሃዛዊ መረጃ • የተፈተኑ ተማሪዎች ቁጥር 896 ሺህ 520 • በፈተናው ላይ ተመዝግበው ያልተገኙ ተማሪዎች 77 ሺህ 98 • በተለያዩ የደንብ ጥሰቶች እንዳይፈተኑ የተደረጉ 20 ሺህ 170 • ከተፈጥሮ ሳይንስ የተፈተኑ 339 ሺህ 642 ሲሆኑ ከ50 በመቶ በላይ ያመጡ ተማሪዎች 22 ሺህ 936 (6.8 በመቶ) • ከማህበራዊ ሳይንስ […]
እንደ statista.com ድረገፅ መረጃ መሰረት ኢትዮጵያ ባለፈው አመት አጠቃላይ ወደ ሀገር ውስጥ ያስገባችው 13.11 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ሲደርስ ወደ ውጭ መላክ የቻለችው ደግሞ 3.26 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ብቻ ነው፡፡ በዚህም መሰረት የንግድ ጉድለቱ 9.86 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ሆኗል፡፡ Ethiopia: Import of goods (in billion U.S. dollars) 13.11bn USD Ethiopia: Export of goods (in billion U.S. […]
