Home

የኢትዮጵያ ያለፈው አመት ገቢና ወጪ ንግድ ስታት

እንደ statista.com ድረገፅ መረጃ መሰረት ኢትዮጵያ ባለፈው አመት አጠቃላይ ወደ ሀገር ውስጥ ያስገባችው 13.11 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ሲደርስ ወደ ውጭ መላክ የቻለችው ደግሞ 3.26 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ብቻ ነው፡፡ በዚህም መሰረት የንግድ ጉድለቱ 9.86 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ሆኗል፡፡

Ethiopia: Import of goods (in billion U.S. dollars) 13.11bn USD Ethiopia: Export of goods (in billion U.S. dollars) 3.26bn USD Ethiopia: Trade deficit (in billion U.S. dollars) 9.86bn USD

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *