Home

ረቡዕ ዕለት በኢትዮጵያ የጥቁር ገበያ ምንዛሬ 92 ብር በዶላር ሲገበያይ ነበር ::

ታዋቂው Bloomberg ድረ-ገፅ በዕትሙ እንዳስነበበው ረቡዕ ዕለት በኢትዮጵያ የጥቁር ገበያ ምንዛሬ

92 ብር በዶላር ሲገበያይ የነበረው መሆኑን አትቷል፡፡ ለዚህም ምክንያት የሰሜኑ ጦርነትና ኢከኖሚ አሻጥር መሆኑን ጨምሮ ገልጿል፡፡

source: https://www.bloomberg.com/news/articles/2022-09-21/black-market-currency-trade-thrives-in-ethiopia-as-economy-tanks?fbclid=IwAR1qtz2cmXrWvUj7MyrB9FBdTTHftdPKJrn7FCETSkPm59JZSCn74Bk44pE

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *