በ4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ 1ኛ ሲቲ 2ኛ ቶትንሀም 3ኛ ሊቨርፑል አርሴናል 5ኛ ዩናይትድ 11ኛ ሆነዋል
➤ አርሰናል 1 – 2 በርንማውዝ በርንማውዝ ዛሬ አርሰናልን ማሸነፉን ተከትሎ አርሰናል ላይ ሁለት ሪከርድ መስራት ችለዋል ! 1, በፕሪሚየር ሊግ ታሪክ በርንማውዝ ኤምሬትስ ስታዲየም ላይ አሸንፎ አያውቅም ነበር ዛሬ አሸንፏል። 2, በፕሪሚየር ሊግ ታሪክ በርንማውዝ አርሰናል በአንድ የውድድር አመት በሜዳ እና ከሜዳ ውጪ አሸንፎ አያውቅም ነበር። ይህን አመት ግን ደብል ሰርተዋል። source:@BisratSportTm