In 2019, the top 10 causes of death accounted for 55% of the 55.4 million deaths worldwide. The top global causes of death, in order of total number of lives lost, are associated with three broad topics: cardiovascular (ischaemic heart disease, stroke), respiratory (chronic obstructive pulmonary disease, lower respiratory infections) and neonatal conditions – which […]
Home
Paper based reading is better than digital-based reading
The statistic retrieved from the paper “Don’t throw away your printed books: A meta-analysis on the effects of reading media on reading comprehension” by Delgado et al. (2018), shows that overall, paper-based reading has an advantage compared to digital-based reading. As a matter of facts, most of the 38 considered studies found lower reading outcomes […]
በኢትዮጵያ ስላሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ለቦይንግ ኩባንያ የልዑካን ቡድን ገለጻ ተደረገ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቦይንግ ኩባንያ የልዑካን ቡድን ዛሬ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ የቦይንግ የመካከኛው ምስራቅ፣ የቱርክ እና የአፍሪካ ፕሬዚዳንት በርኒ ደን ከኮሚሽነሯ ጋር ሰፊ ወይይት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱ ወቅትም በኢትዮጵያ ስላሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ለቡድኑ ገለፃ እንደተደረገላቸው ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የፌስቡክ ገፅ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
በኢትዮጵያ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች የሚያዙና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በየጊዜው እየጨመረ ነው
አዲስ አበባ ፣ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጤናማ ያልሆነ የአናኗር ዘይቤ በኢትዮጵያ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች የሚያዙና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እንዲያሻቅብ ማድረጉ ተገለጸ። ከፍተኛ የደም ግፊት፣ የስኳር ሕመም፣ ስር የሰደደ የመተንፈሻ አካል ችግር፣ ካንሰር፣ የልብ ህመም፣ የደም ስር ችግሮችና የመሳሰሉት ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች መካከል የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ በእነዚህና መሰል ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች ሳቢያ በዓለም ላይ […]
በልብ እና ደም ቧንቧ በሽታዎች የተያዙ ሰዎች በከፋ የኮቪድ-19 ቫይረስ የመያዝ እድላቸው የሰፋ ነው
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ጤና ሚኒስቴር እና ፖፑሌሽን ሰርቪስስ ኢንተርናሽናል የአስትራዜኒካ አካል ከሆነው ሄልዚ ኸርት አፍሪካ ፕሮግራም ጋር በመሆን የዘንድሮውን የአለም የደም ግፊት ቀን ጋር በተያያዘ በጋራ እየሰሩ መሆናቸው ተገለፀ። የዚህ አመት መሪ ቃል ‘የደም ግፊትዎን በትክክል ይለኩ፣ ይቆጣጠሩ፣ ረዥም አመት ይኑሩ’ ነው ተብሏል። የአለም የጤና ድርጅት በእድሜ […]
በግንቦት ወር 419 ሚሊየን ዶላር ከወጪ ንግድ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንቦት ወር 419 ሚሊየን ዶላር ከወጪ ንግድ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ። የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚንስትሩ አቶ መላኩ አለበል በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ÷በግንቦት ወር 404 ሚሊየን ዶላር ለማግኝት ታቅዶ 419 ሚሊየን (103%) ተገኝቷል ብለዋል፡፡ ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ95 ሚሊየን ዶላር (29%)ጭማሬ አሳይቷልም ነው […]



