~ከ 3ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል 65 በመቶ የሚሆኑት ማንበብ አይችሉም።
~የሚያስተምሩትን ትምህርት ከተፈተኑ መምህራን 85 በመቶ የሚሆኑት ብቁ አይደሉም።
~99.9 በመቶ በመላው አገሪቱ ያሉ ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች ናቸው።
~የእኔ ክልል ተማሪዎች ማለፍ አለባቸው በሚል በተቋም ደረጃ የፈተና ወረቀቶችን በመስረቅና መልስ በመስጠት ተባባሪ የሆኑ አመራሮች አሉ። ~የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ከወሰዱት 75 ከመቶ የሚሆኑት መግቢያ ውጤት አላመጡም።…
የት/ሚሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ባለፈው ለተወካዪች ም/ቤት ከተናገሩት የተወሰደ።





