

ለትምህርት ሚኒስቴር ከቀረቡ የትምህርት ሰነዶች 40% ያህሉ ፌክ መሆናቸው ተረጋግጧል።



1ኛ ማንሲቲ በ 85 ነጥብ 2ኛ አርሰናል በ 81 ነጥብ 3ኛ ኒውካስል በ 66 ነጥብ
የአለም ህዝብ ቁጥር 1 ቢሊየን የደረሰው በ1804 ነው ከ1 ቢሊየን ወደ 2 ቢሊየን ለመሸጋገር 126 አመት የወሰደ ሲሆን፥ አሁን ላይ 8 ቢሊየን የደረሰው የአለም ህዝብ በ15 አመታት ውስጥ 9 ቢሊየን እንደሚደርስ ይገመታል። #World population #8Billion
ቁጥር 1, ጣሊያናዊው የ19 አመቱ ሴልሜንቴ ዴል ቬቺዮ 3.9 ቢሊዮን ዶላር ይመራል Rank & Name Age Net Worth (in USD Billions) #1 Clemente Del Vecchio 19 3.9 #2 Kim Jung-youn 19 1.3 #3 Kevin David Lehmann 21 2.5 #4 Kim Jung-min 21 1.3 #5 Luca Del Vecchio 22 3.9 #6 Alexandra Andresen 27 1.5 #7 […]
