1ኛ ማንሲቲ በ 85 ነጥብ
2ኛ አርሰናል በ 81 ነጥብ
3ኛ ኒውካስል በ 66 ነጥብ


1ኛ ማንሲቲ በ 85 ነጥብ
2ኛ አርሰናል በ 81 ነጥብ
3ኛ ኒውካስል በ 66 ነጥብ

1ኛ ዴንማርክ , 2ኛ እንግሊዝ 3ኛ ፊንላንድ ተቀምጠዋል። Cleanest countries in the World: 1. Denmark 2. UK 3. Finland 4. Malta 5. Sweden 6. Luxembourg 7. Slovenia 8. Austria 9. Switzerland 10. Iceland
ስም ከማህበራዊ ማንነት መገለጫዎች መካከል አንዱ ሲሆን ወላጆች ልጆቻቸውን ከማንነታቸው ጋር ተያያዥ የሆኑ እና ትርጉም የሚሰጡ ስሞችን ይሰጣሉ። ከወላጆች እና ህጻናት ጋር የተያያዙ መረጃዎችን በማውጣት የሚታወቀው ፓረንትስ ዶት ኮም የተሰኘው ድረገጽ እንዳስነበበው ከሆነ ሙሃመድ በአሁኑ ወቅት በብዛት ህጻናት የሚጠሩበት ቀዳሚው ስም ሆኗል፡፡
