
ቪጂቴሪያን ለመሆን ሙከራ የሚያደርጉ ሰዎች አመት ሳይቆዩ ስጋ መብላት ይጀምራሉ።


የቅንጦት ዕቃዎች አምራችና አከፋፋይ በ1ኛነት ይመራል። ምንጭ ብሉምበርግ ኢንዴክስ
1ኛ ቱኑዚያ 1ዶላር = 3 ዲናር 2ኛ ሊቢያ 1ዶላር = 4.7 ዲናር 3ኛ ሞሮኮ 1ዶላር = 10.1 ዲርሀም 4ኛ ጋና 1ዶላር = 11.5 ኬዲ 5ኛ ቦትስዋና 1ዶላር = 13.5 ፑላ
አምና በፕሪሚየር ሊግ የምናቃቸው ወደ ሻምፒዮንሺፕ የወረዱት ሉተን ታውን ዘንድሮም 22ተኛ ደረጃን ይዘው በማጠናቀቅ ከሻምፒዮንሺፕ ወደ ሊግ 1 ወርደዋል። source:@BisratSportTm
