የቅንጦት ዕቃዎች አምራችና አከፋፋይ በ1ኛነት ይመራል።
ምንጭ ብሉምበርግ ኢንዴክስ

የቅንጦት ዕቃዎች አምራችና አከፋፋይ በ1ኛነት ይመራል።
ምንጭ ብሉምበርግ ኢንዴክስ

የአለም ህዝብ ቁጥር 1 ቢሊየን የደረሰው በ1804 ነው ከ1 ቢሊየን ወደ 2 ቢሊየን ለመሸጋገር 126 አመት የወሰደ ሲሆን፥ አሁን ላይ 8 ቢሊየን የደረሰው የአለም ህዝብ በ15 አመታት ውስጥ 9 ቢሊየን እንደሚደርስ ይገመታል። #World population #8Billion
ስም ከማህበራዊ ማንነት መገለጫዎች መካከል አንዱ ሲሆን ወላጆች ልጆቻቸውን ከማንነታቸው ጋር ተያያዥ የሆኑ እና ትርጉም የሚሰጡ ስሞችን ይሰጣሉ። ከወላጆች እና ህጻናት ጋር የተያያዙ መረጃዎችን በማውጣት የሚታወቀው ፓረንትስ ዶት ኮም የተሰኘው ድረገጽ እንዳስነበበው ከሆነ ሙሃመድ በአሁኑ ወቅት በብዛት ህጻናት የሚጠሩበት ቀዳሚው ስም ሆኗል፡፡
