የመከላከያ በጀት አሜሪካ 715 ቢሊዮን ዶላር ሲሆን የራሺያ ግን 62.2 ቢሊዮን ዶላር ነው። ተዋጊ ሰራዊት አሜሪካ 1,395,350 ጦር ሲኖራት ራሺያ ደግሞ 900ሺ ብቻ ነው…ቀሪው ይነበብ!! Defence Budget (2020) [US dollars] – Russia: $62.2bn, US: $715bn Active Personnel – Russia: 900,000, US: 1,395,350 Reserve Personnel – Russia: 2,000,000, US: 843,450 Intercontinental Ballistic Missile (ICBM) Launchers – […]
Home
አለማችንን ከሚበክሉ ቆሻሻዎች 20% የሚሆነው አሜሪካ የምትጥለው ነው።
አሜሪካ አለምን በሀብት ብትመራም አለምን በማቆሸሽም በአንደኝነት ተሰልፋለች። አለማችንን ከሚበክሉ ቆሻሻዎች 20% የሚሆነው አሜሪካ የምትጥለው ነው። Despite making up less than 4% of the population, Americans produce over 20% of the garbage in the world.
ከ30 ያህሉ 21ዱ አነቃቂ እፅ ተጠቅመዋል
ስለአትሌቲክስ ከተነሳ 30 ከማይበልጡ የአጭር ርቀት ሯጮች መካከል 21 ያህሉ አነቃቂ እፅ መጠቀማቸው ተረጋግጧል።Of the 30 fastest 100 meter sprint times, 21 were run by athletes who tested positive for performance enhancing drugs.
ኢትዮጵያ ከአለም የመጨረሻ ደሀ ሀገራት ከታች ወደ ላይ 11ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።
ኢትዮጵያ ከአለም የመጨረሻ ደሀ ሀገራት ከታች ወደ ላይ 11ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።የአጠቃላይ ሀብቷ 28.4% በእዳ የተያዘ ሲሆን ። መንግስቷም ህዝቦቿም እንደደላው በጦርነትና እልቂት ተጠምደዋል። ዘ-ይግረም
የውጭ ምንዛሬ ገበያ በኢትዮጵያ በዛሬው እለት
በዛሬው እለት አንድ ዶላር በ51.70 ብር ተገዝቶ በ 52.74 ብር እየተሸጠ ይገኛል።አንድ ዩሮ ደግሞ በ55.35 ብር ተገዝቶ በ56.45 ብር እየተሸጠ ነው።ጥቁር ገበያው ከመደበኛው ምንዛሬ በትንሹ የ15 ብር ብልጫ ያሳያል።
ኢትዮጵያ 0.88 ትሪሊዮን Cu Ft የተከማቸ የተፈጥሮ ጋዝ አላት!
ኢትዮጵያ 0.88 ትሪሊዮን Cu Ft የተከማቸ የተፈጥሮ ጋዝ አላት!የመኖር እድሜ ጣሪያ 67 አመት ደረሷል ወደውጭ የምትልከው ኤሌክትሪክ ሀይል 1 ቢሊዮን Kwh 57 ኤርፖርቶች አሏት የህዝቧ 40% ከ14 አመት በታች ነው።
የኢትዮጵያና ግብፅ የጦር አቅም ፉክክር!
ግብፅ 440ሺ ወታደር ሲኖራት ኢትዮጵያ 162ሺ ወታደር አላት።ግብፅ 15,998 ተዋጊ ታንኮችና መኪኖች, ኢትዮጵያ ያላት 514።ግብፅ የአየር ተዋጊ አይሮፕላን 215 ሲሆን, ኢትዮጵያ ያላት 24 ነው።ግብፅ ተዋጊ ሂሊኮፕተር 81 ሲሆን , የኢትዮጵያ ሂሊኮፕተር8 ነው።contrast, the Ethiopian National Defense Force (ENDF) ranks 60th. Egypt’s army is more than 2.5 times the size of Ethiopia’s, with 440,000 active duty […]
የምድራችን አምስት ቢሊኒየሮች በ2022
1st Elon Musk (ኤሎን መስክ) $268 billion 2nd Jeff Bezos ጄፍ ቤዞስ $150 billion3rd Bernard Arnault በርናንት አርናልት $132 billion4th Bill Gates ቢልጌትስ $127 billion5th Gautam Adani ጋታም አዳኒ $120 billion


