1ኛ የህንዱ BJP 180ሚሊዮን ደጋፊዎች አሉት2ኛ የቻይናው ኮሚኒስት ፓርቲ 90ሚሊዮን ደጋፊዎች አሉት።3ኛ የአሜሪካው ዲሞክራቲክ ፓርቲ 47ሚሊዮን አባላት4ኛ የአሜሪካው ሪፐብሊካን ፓርቲ 35 ሚሊዮን አባላት5ኛ የቱርኩ AKP ገዢ ፓርቲ 11 ሚሊዮን አባላት አሉትThe world’s top five largest political parties By Anshpreet Kaur Lamba on February 24, 2022 A political party is a group of people who share […]
Home
በኢትዮጵያ የምግብ ዋጋ ንረት ካለፈው ወር ጨምሮ 41.9% ደርሷል።
አጠቃላይ የሀገሪቱ የዋጋ ግሽበት የደረሰ 33.6 % ሲሆን ምግብ ዋጋ በፌብራሪ ወር ስሌት በአንፃሩ ወደ 41.9 % ከፍ ብሎ ታይቷል።ይህም ማለት በምሳሌ ለማስረዳት ባለፈው ወር 100ብር ያወጣ የነበረ የፍጆታ እቃ አሁን 141.90 ያወጣል ማለት ነው።
ኢትዮጵያ 139ኛ ደረጃን በመያዝ ሰላም ካጡ ሀገራት ጋር ተመድባለች!!
በግሎባል ኢንዴክስ የሰላም ስታቲስቲክስ ሰንጠረዥ መሰረት አገራችን ኢትዮጵያ ከ165 ሀገራት ውስጥ 139ኛ ደረጃን በመያዝ ሰላም ካጡ ሀገራት ጋር ተመድባለች። ኒውዝላንድ ሰላማዊ ሀገር ስትሰኝ አፍጋኒስታን ሰላም ቅንጦት ከሆነባቸው ሀገራት ውስጥ ዋና በመሆን ትመራለች።
በኢትዮጵያ 42 የመንግስትና 83 የግል ዩንቨርስቲ/ኮሌጆች ይገኛሉ፡፡
በኢትዮጵያ 42 የመንግስትና 83 የግል ዩንቨርስቲ/ኮሌጆች ይገኛሉ፡፡ 150ሺህ በየአመቱ ይመረቃል፡፡Over 35% of the country’s budget goes to education. About 25% of her populations are currently in the tertiary institutions, and 46% of her population is literate. There are 83 private universities, and 42 public universities, and more than 35 institutes of higher learning.
ከ196 የአለም ሀገራት የሙስና ሰንጠረዥ ኢትዮጵያ ከታች ወደላይ ሙስና ከተንሰራፋባቸው ውስጥ 68ኛ ደረጃን ተቆናጣለች።
ፊንላንድና ኖርዌይ ከሙስና ነፃ የሆኑ ሀገራት ሲሰኙ።በአንፃሩ ሊቢያና ሶሪያ በሙስና ነቅዘው የጉቦውን አለም ይመራሉ።ምንጭ Global Corruption Indexሊንኩን ተጭነው ይወዳጁን
የአህጉራችን አፍሪካ ምርጥ 10ዩንቨርሲቲዎች። አአዩ 8ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
Top 10 best Universities in Africa February 2022. 1) University of Cape town 🇿🇦 South Africa2) University of Witwatersrand 🇿🇦 South Africa3) Stellenbosch University 🇿🇦 South Africa4) University of KwaZulu-Natal 🇿🇦 South Africa5) Cairo University 🇪🇬 Egypt6) University of Ibadan 🇳🇬 Nigeria7) Makerere University 🇺🇬 Uganda8) Addis-Ababa University 🇪🇹 Ethiopia9) Kwame Nkrumah University of Science […]
ኢትዮጵያ ወደ ውጭ ከምትልካቸው ምርቶች ውስጥ ጫት በ10.9% 4ኛ ደረጃ ይዟል
ኢትዮጵያ ወደውጭ የምትልካቸው ምርቶች 1ኛ ቡና በ28.7%፣2ኛ አበባ በ14.1%፣ 3ኛ የቅባት እህሎች በ11.5 % ሲመሩ በአንፃሩ ጫት ደግሞ በ10.9% 4ኛ ሆኖ ይመራል፡፡ መዳረሻ ሀገሮችም 1ኛ ቻይና 13% 2ኛ አሜሪካ 9.6% 3ኛ ሳውዲ 8% በመሆን ይመራሉ፡፡ ከቅርብ አመት ወዲህ ወርቅ መሪነቱን ተረክቧል፡፡
የዩሴን ቦልት 2ደቂቃ ሩጫና የ20አመታት አታካች ልምምድ ስታቲስቲክስ
አጠቃላይ የሮጠው 115ሰከንድ (2ደቂቃ)ያጋበሰው ገንዘብ 199 ሚሊዮን ዶላርያገኘው የኦሎምፒክ ወርቅ 9በልምምድ ውስጥ ያሳለፈው 20 አመታት
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በሙሼ ሰሙ
የወጭ ንግድ 12 % አድጓል፣ ገቢ ንግድ በ 8.1 % ቀንሷል በዚህም ምክንያት የከረንት አካውንት ጉድለት ከ5.3 ወደ 4.4 % ወርዷል። መንግስት ከቀረጥ የሚያገኘው ገቢ በ16% ያደገ ሲሆን ከአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት (GDP) አኳያ ግን 0.8 ቀንሷል። 20/21 የስንዴ ምርት በ1.6 በመቶ በማደግ 5.18 ሚሊየን ቶን እንደሚደርስ ተገምቷል። በፈታኝ ሁኔታ ውስጥም ሆኖ ኢኮኖሚያችን 6% እድገት አሳይቷል። […]
የዚህ ወር የዋጋ ግሽበት 33 ነጥብ 6 በመቶ ደርሷል!
የኑሮ ውድነቱ እየጨመረ መጥቷል የዚህ ወር የዋጋ ግሽበት በ33 ነጥብ 6 በመቶ መመዝገቡን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አስታወቀ። ምንም እንኳን አሃዙ በጥር ወር 2014 ከተመዘገበው 34.5 በመቶ በመጠኑ ያነሰ ቢሆንም፣ የኑሮ ውድነቱ እየጨመረ መሄዱን ግልፅ ማሳያ ነው። ካለፈው አመት የካቲት ወር ጋር ሲነጻጸር የምግብ እቃዎች ዋጋ በአማካይ በ41.9 በመቶ ከፍ ብሏል። ጤፍ፣ ስንዴ እና በቆሎን ጨምሮ […]









