Business Home ከ196 የአለም ሀገራት የሙስና ሰንጠረዥ ኢትዮጵያ ከታች ወደላይ ሙስና ከተንሰራፋባቸው ውስጥ 68ኛ ደረጃን ተቆናጣለች። April 19, 2022April 19, 2022KelilComment(0) ፊንላንድና ኖርዌይ ከሙስና ነፃ የሆኑ ሀገራት ሲሰኙ።በአንፃሩ ሊቢያና ሶሪያ በሙስና ነቅዘው የጉቦውን አለም ይመራሉ።ምንጭ Global Corruption Indexሊንኩን ተጭነው ይወዳጁን