1ኛ ማንሲቲ በ 85 ነጥብ 2ኛ አርሰናል በ 81 ነጥብ 3ኛ ኒውካስል በ 66 ነጥብ
Football
በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ጨዋታ ኢንተር ድል ቀንቶታል። ማድሪድ ከሲቲ አቻ ተለያይቷል።
ማድሪድ ከሲቲ ጋር 1 አቻ ሲወጡ ኢንተር ኤስሚላንን 2 ለ ባዶ ረቷል
ማንችስተር ሲቲ 4 : 1 አርሴናል
ሲቲ 4:1 አርሰናል ሀላንድ 33ኛ ጎሉን አስቆጥሯል። የሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ነው።
የኢትዮጵያ ፕሪሜርሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ!!
1ኛ ጊዮርጊስ በ42 ነጥብ 2ኛ ባህርዳር ከነማ በ39 ነጥብ 3ኛ መድህን በ37 ነጥብ
ከ1 እስከ 90 ባሉት በሁሉም ደቂቃዎች ግብ ያስቆጠሩ ተጨዋቾች!
ሮናልዶ፣ ኢብራሂሞቪችና ሱዋሬዝ ናቸው። The only players in football history to score in every minute of the match, 1-90 ! 𝐈𝐛𝐫𝐚𝐡𝐢𝐦𝐨𝐯𝐢𝐜. 𝐑𝐨𝐧𝐚𝐥𝐝𝐨. 𝐒𝐮𝐚𝐫𝐞𝐳
የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ የመሪነት ሰንጠረዥ!!
1ኛ አርሰናል በ72 ነጥብ 2ኛ ማን.ሲቲ በ64 ነጥብ 3ኛ ኒውካስል በ53 ነጥብ
የዘመናችን የአለም ቶፕ 10 ኳስ ተጫዋቾች
1ኛ የማን.ሲቲው ሀላንድ 2ኛ የናፖሊው ቪ.ኦሲመነህ 3ኛ የቶተነሀሙ ሀሪ ኬን …
የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ
አርሴናል 1ኛ በ50 ነጥብ ሲቲ 2ኛ በ 45 ነጥብ ዩናይትድ 3ኛ በ42 ነጥብ






