አርሴናል 1ኛ በ50 ነጥብ
ሲቲ 2ኛ በ 45 ነጥብ
ዩናይትድ 3ኛ በ42 ነጥብ


አርሴናል 1ኛ በ50 ነጥብ
ሲቲ 2ኛ በ 45 ነጥብ
ዩናይትድ 3ኛ በ42 ነጥብ

1ኛ ጊዮርጊስ በ42 ነጥብ 2ኛ ባህርዳር ከነማ በ39 ነጥብ 3ኛ መድህን በ37 ነጥብ
በ37ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ማቸስተር ዩናትድን በሜዳው በማሸነፍ ወደ ፕሪምየር ሊጉ መሪነት ተመልሷል። በዛሬው እለት በአርሰናል እና በማንቸስተር ዩናይትድ መካከል የተደረገው ጨዋታ በአርሰናል 1ለ0 አሸናፊነት የተጠናቀቀ ሲሆን፤ አርሰናል ወሳኝ ድል ማስምዝገብ ችሏል። የአርሰናልን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብም ትሮሳድ በ20ኛ ደቂቃ ላይ ከመረብ አሳርፏል። ይህንን ተከትሎም አርሰናል በ86 ነጥብ የፕሪምየርሊጉን የመሪነት ስፍራ ሲረከብ፤ ቀሪ አንድ […]
