Football
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ2 የተለያዩ ሊጎች ባላንዶር ፣ሻምፒዮንስ ሊግና ወርቅ ጫማ በመውሰድ ሪከርድ ይዟል።
Cristiano Ronaldo is the only player in history to win the Champions League, Golden boot and the Ballon d’Or with 2 different teams. 🐐
FA Cup አርሰናል 3:0 ኦክስፎርድ ዩናይትድ
አርሰናል ኦክፎርድን 3ለ0 በሆነ ውጤት ረምርሟል።
የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ
1ኛ አርሰናል በ44 ነጥብ 2ኛ ማንችስተር ሲቲ በ39 ነጥበ 3ኛ ኒውካስትል በ35 ነጥብ
አዲሱ የፊፋ የሀገራት እግርኳስ ደረጃ
1ኛ ብራዚል, 2ኛ ዋንጫ የበላችው አርጀንቲና, 3ኛ ፈረንሳይ ሆናለች።




