

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ሰንጠረዥ!!



ሄርኩለስ ወታደራዊ አውሮፕላን በፈረንጆቹ ከ1956 ጀምሮ በአሜሪካኑ ሎክሂድ ማርቲን ኩባንያ መመረት መጀመሩን መረጃዎች ያመላክታሉ።ስለ ግዙፍ ወታደራዊ አውሮፕላን ሲነሳ ግዙፉ C-130 ሄርኩለስ ወታደራዊ አውሮፕላን ቀዳሚው ተጠቃሽ ነው። ባለ አራት ሞተሩ C-130 ሄርኩለስ የተሰኘው ግዙፍ ወታደራዊ አውሮፕላን ለማረፍም ሆነ ለመነሳት በወጉ የተሰናዳ የመንደርደሪያ ቦታ የማይፈልግ ሲሆንነ በሰዓት ከ550 ኪሎ ሜትር በላይ ይከንፋል፡፡ ሲፈበረክ አላማው የነበረው ወታደሮች፥ ቁስለኞች፥ […]
አርሴናል 1ኛ በ50 ነጥብ ሲቲ 2ኛ በ 45 ነጥብ ዩናይትድ 3ኛ በ42 ነጥብ
1ኛ ኧርሊንግ ሀላንድ በ13 ጎል 2ኛ ሞሀመድ ሳላህ በ10 ጎል 3ኛ ሰን በ 8 ጎል
