Football Home News

የዘንድሮው የእንግሊዝ ሻምፒዮንሺፕ ዲቪዥን ተጠናቀቀ !

ሊድስ ዩናይትድ እና በርንሌይ ሁለቱም ኡኩል 100 ነጥብ በማስመዝገብ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ አድገዋል። ሊድስ በግብ ክፍያ በመብለጥ በአንደኝነት ደረጃ አጠናቋል። ሺፊልድ ዩናይትድ ፣ ኮቨንትሪ ሲቲ ፣ ሰንደርላንድ እና ብሪስቶል ሲቲ በማጣሪያ አንዱ ክለብ ብቻ ወደ ፕሪሚየር ሊግ የሚያድግ ይሆናል። ➤ ሼፊልድ ዩናይትድ ከ ብሪስቶል ሲቲ➤ ሰንደርላንድ ከ ኮቬንትሪ ሲቲ በደርሶ መልስ ተጫውተው የሁለቱ ጨዋታ አሸናፊ […]

Football News

የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ!

በ35ተኛ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አስቶንቪላ በዩሪ ቲለማንስ ብቸኛ ግብ ፉልሃምን 1ለ0 በማሸነፍ ቻምፒየንስ ሊግ የመግባት ተስፋቸውን አለምልመዋል። አስቶንቪላ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ነጥባቸውን 60 ማድረስ ችለዋል። 4, ኒውካስል – 62 ነጥብ5, ቼልሲ – 60 ነጥብ6, ፎረስት – 60 ነጥብ7, አስቶንቪላ – 60 ነጥብ source:@BisratSportTm

Football Home Live Sport Statistics Sports update

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በሳኡዲ ሊግ አዲስ ክብረወሰንን በማስመዝገብ ሌላ ታሪካዊ ድል መጻፍ ችሏል፡፡

ሮናልዶ በአጠቃላይ የእግር ኳስ ህይወቱ 700 ጨዋታዎችን በማሸነፍ በታሪክ የመጀመሪያው እና ብቸኛው እግር ኳስ ተጫዋች መሆን ችሏል፡፡ አልናስር አል ርድን 2-1 በሆነ ውጤት ባሸነፈበት ጨዋታ አንድ ግብ ያቆጠረው ሮናልዶ ሁለተኛ ግብ ለማስቆጠር የቡድን አጋሮቹ ኳስ እንዲሰጡት በተደጋጋሚ ሲጠይቅ ተስተውሏል፡፡ ፖርቹጋላዊው ኮከብ የልጅነት ብቃቱን ካዳበረበት ስፖርቲንግ ሊዝበን ጀምሮ አሁን እስከሚገኝበት የሳኡዲው አልናስር ድረስ ለአምስት ክለቦች ተሰልፎ […]