በ35ተኛ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አስቶንቪላ በዩሪ ቲለማንስ ብቸኛ ግብ ፉልሃምን 1ለ0 በማሸነፍ ቻምፒየንስ ሊግ የመግባት ተስፋቸውን አለምልመዋል።
አስቶንቪላ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ነጥባቸውን 60 ማድረስ ችለዋል።
4, ኒውካስል – 62 ነጥብ
5, ቼልሲ – 60 ነጥብ
6, ፎረስት – 60 ነጥብ
7, አስቶንቪላ – 60 ነጥብ
source:@BisratSportTm