

የ2024 ዩሮ ጥሎማለፍ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች።



ቴዲ አፍሮ 16.5 ሚሊዮን ዶላር በብር ሲመነዘር ከ850 ሚሊዮን ብር በላይ ሀብት አስመዝግቧል። አስቴር አወቀ ደግሞ 3 ሚሊዮን ዶላር በብር ሲመነዘር 160 ሚሊዮን ብር ሀብት አካብታለች። ምንጭ https://seeafricatoday.com/destinations/10-rich-celebrities-in-ethiopia-shaping-the-countrys-legacy/
1ኛ.. ሼህ መሀመድ አልአሙዲ፦ ሼህ አልአሙዲ በኢትዮጵያ ብቻም ሳይሆን በአፍሪካም ጭምር ከቀዳሚዎቹ ቢሊየነሮች መካከል አንዱ ነው። ሼህ አልአሙዲ ከሚድሮክ በተጨማሪ በሳኡዲ አረቢያ ነዳጅ በማውጣትና ለተለያዩ ሀገራት በማከፋፈል ይታወቃል። በተለያዩ የማእድንና የኢንቨስትመንት ስራዎችም ላይ ተሳትፎ አለው። የሼህ አልአሙዲ አጠቃላይ ሀብት 10 ቢሊየን ዶላር ነው 2ኛ.. እዮብ ማሞ ፦ እዮብ ማሞ የሚኖረው በአሜሪካን ሀገር በዋሺንግተን ዲሲ ሲሆን […]
