1ኛ የማን.ሲቲው ሀላንድ
2ኛ የናፖሊው ቪ.ኦሲመነህ
3ኛ የቶተነሀሙ ሀሪ ኬን
…


1ኛ የማን.ሲቲው ሀላንድ
2ኛ የናፖሊው ቪ.ኦሲመነህ
3ኛ የቶተነሀሙ ሀሪ ኬን
…

የኢትዮቴሌኮምና ሳፋሪኮም የ2022 የሀብት መጠንEthio Telecom Vs Safaricom Based on Asset Statistics on 2022 የኢትዮቴሌኮም አጠቃላይ የ2022 ሀብት 80ቢሊዮን ብር ሲተመን በአንፃሩ ሳፋሪኮም 110ቢሊዮን ሀብት በላይ አስመዝግቧል።Ethio Telecom rejects the Investment Teaser ‘Project Nigat’ Partial Privatization of Ethio Telecom by Deloitte Consulting Limited released on 15 June 2021, which showed the initial asset valuation of […]
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቦይንግ ኩባንያ የልዑካን ቡድን ዛሬ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ የቦይንግ የመካከኛው ምስራቅ፣ የቱርክ እና የአፍሪካ ፕሬዚዳንት በርኒ ደን ከኮሚሽነሯ ጋር ሰፊ ወይይት አካሂደዋል፡፡ በውይይቱ ወቅትም በኢትዮጵያ ስላሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ለቡድኑ ገለፃ እንደተደረገላቸው ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የፌስቡክ ገፅ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
