የሩሲያ ጦር በአሃዝ ሩሲያ 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን ወታደሮች ያላት ሲሆን የዓለም ሁለተኛው ግዙፍ ወታደራዊ አቅም ባለቤት ነች።


የሩሲያ ጦር በአሃዝ ሩሲያ 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን ወታደሮች ያላት ሲሆን የዓለም ሁለተኛው ግዙፍ ወታደራዊ አቅም ባለቤት ነች።

የተሸለ ኢኮኖሚ ያላቸው ሀገራት ለዜጎቻቸው ከሚያቀርቧቸው አገልግሎቶች ውስጥ ለሰራተኞቻቸው የሚያስቀምጡት ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል አንዱ ነው፡፡ በዚህም መሰረት አነስተኛ ህዝብ ብዛት ያላት ሉግዘምበርግ በአማካኝ 8 ሺህ ዶላር ወርሃዊ ደመወዝ በመክፈል ከዓለም ቀዳሚዋ ሀገር ናት፡፡ የአውሮፓ ህብረት መቀመጫ የሆነችው ቤልጂየም 7 ሺህ 500 ዶላር አማካኝ ወርሃዊ ደመወዝ ስትከፍል ኔዘርላንድ ደግሞ 7ሺህ 500 ዶላር ትከፍላለች፡፡ ኖርዌይ፣ ኦስትሪያ እና […]
1ኛ ሀላንድ 245 ሚሊዮን ዩሮ 2ኛ ቪንሺየስ ጁኒየር በ197 ሚሊየን ዩሮ 3ኛ ሳካ በ196 ሚሊዮን ዩሮ
በትምህት ነክ፣ ኢኮሜርስ፣ ኢሄልዝ፣ አልባሳት፣ ቅንጦት እቃዎች፣አይቲ፣ ኢንሹራንስ፣ሞባይል መኒ፣ ስራ ቀጣሪ፣ ባንኪንግ….
