Live Sport Statistics
አርሴናል 3:1 ማንችስተር ዩናይትድ
በ4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ 1ኛ ሲቲ 2ኛ ቶትንሀም 3ኛ ሊቨርፑል አርሴናል 5ኛ ዩናይትድ 11ኛ ሆነዋል
የማንችስተር ሲቲው ኤርሊንግ ሀላንድ የዓመቱ ምርጥ ተጨዋች በመሆን ተመረጠ
Ethiopia | የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር የ 2023 የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የተጨዋቾች የዓመቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ አድርገዋል። በዚህም መሰረት የማንችስተር ሲቲው የፊት መስመር ተጨዋች ኤርሊንግ ሀላንድ የ 2023 የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በመሆን መመረጥ ችሏል። በተመሳሳይ፣ እንግሊዛዊው የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የፊት መስመር ተጨዋች ቡካዩ ሳካ የ2023 የፕርሚየር ሊግ የተጨዋቾች […]
ኔማር ወደ ሳውዲው ክለብ አል-ሂላል ለመሄድ ተስማማ
ፒኤስጂ ብራዚላዊውን አጥቂ ኔይማርን ለአል ሂላል ለመሸጥ ተስማማ ዝውውሩ እንዲጠናቀቅ የ31 አመቱ ኔይማር የጤና ምርመራ እና ሌሎች ማሟላት ያለበትን ቅደመ ሁኔታዎች ማጠናቀቅ ይኖርበታል
በአሁኑ ሰዐት በአለማችን ውድ ዋጋ የሚያወጡ ኳስ ተጨዋቾች!!
1ኛ ሀላንድ 245 ሚሊዮን ዩሮ 2ኛ ቪንሺየስ ጁኒየር በ197 ሚሊየን ዩሮ 3ኛ ሳካ በ196 ሚሊዮን ዩሮ
እግርኳስ 3.5 ቢሊዮን ተከታዮችን ያፈራ ቁጥር 1 ስፖርት ነው። ኪሪኬት በ2.5 ቢሊዮን ተከታይ 2ኛ ነው
Football : 3.5 billion fans Cricket: 2.5 billion fans Hockey: 2 billion fans Tennis: 1 billion fans Volleyball: 900 million fans Table Tennis: 875 million fans Basketball: 800 million fans Baseball: 500 million fans Rugby: 475 million fans Golf: 450 million fans American Football: 390 million fans








