1ኛ ክሎስ በ16 ጎል 2ኛ ሮናልዶ በ15 ጎል 3ኛ ሙለር በ14 ጎል 4ኛ ፎንቴንና ሜሲ በ13 ጎል 5ኛ ካሊያን ባፔ በ12 ጎል
Live Sport Statistics
አዲሱ የፊፋ የሀገራት እግርኳስ ደረጃ
1ኛ ብራዚል, 2ኛ ዋንጫ የበላችው አርጀንቲና, 3ኛ ፈረንሳይ ሆናለች።
አለም አቀፍ የቤቲንግ ስፖርት ውርርድ ቢዝነስ በ2021 194.63 ቢሊዮን ዶላር በላይ አሻቅቧል!
አለም አቀፍ የቤቲንግ ስፖርት ውርርድ ቢዝነስ በ2021 194.63 ቢሊዮን ዶላር በላይ አሻቅቧል። በዚህ ስራ የተሰማሩ ድርጅቶች ከ25ሺ በላይ ሲሆኑ በኢትዮጵያም 10 ድርጅቶች ፈቃድ አውጥተው እያቋመሩ ይገኛል። The sports betting and lottery market size worldwide amounted to 194.63 billion U.S. dollars in 2021, an increase over the previous year’s total of almost 173 billion U.S. dollars. […]
ከ30 ያህሉ 21ዱ አነቃቂ እፅ ተጠቅመዋል
ስለአትሌቲክስ ከተነሳ 30 ከማይበልጡ የአጭር ርቀት ሯጮች መካከል 21 ያህሉ አነቃቂ እፅ መጠቀማቸው ተረጋግጧል።Of the 30 fastest 100 meter sprint times, 21 were run by athletes who tested positive for performance enhancing drugs.
የዩሴን ቦልት 2ደቂቃ ሩጫና የ20አመታት አታካች ልምምድ ስታቲስቲክስ
አጠቃላይ የሮጠው 115ሰከንድ (2ደቂቃ)ያጋበሰው ገንዘብ 199 ሚሊዮን ዶላርያገኘው የኦሎምፒክ ወርቅ 9በልምምድ ውስጥ ያሳለፈው 20 አመታት



