Home National statistics

ከተመሰረቱ አጭር እድሜ ያላቸው ሀገራት የዓለማችን ሀገራት እነማን ናቸው?

ደቡብ ሱዳን፣ ሞንቴኔግሮ እና ሰርቢያ በቅርቡ የሀገርነት እውቅና ከተሰጣቸው ሀገራት መካከል ናቸው ጀርመን እና የመን ተነጣጥለው የነበሩ አካባቢዎችን ዳግም ውህደት በመፍጠር ድጋሚ የሀገርነት እውቅና ካገኙት መካከል ተጠቃሽ ናቸው። ምንጭ:- አልአይን

Home National statistics technology

ቴስላ ኩባንያ ሹፌር አልባ ሮቦት ታክሲዎችን ሊያሰማራ መሆኑን አስታወቀ

የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በማምረት የሚታወቀው ቴስላ ኩባንያ አሽከርካሪ አልባ የታክሲ አገልግሎት እንደሚጀምር አስታውቋል። የቴስላ ኩባንያ መስራች የሆነው ኢለን መስክ በኤክስ አካውንቱ እንደገለጸው የፊታችን ነሀሴ 8 ላይ ቴስላ የመጀመሪያውን ሮቦት ታክሲ አገልግሎት ይጀምራል ብለዋል። እንደ ኢለን መስክ ገለጻ ሹፌር አልባ የታክሲ አገልግሎት በተለይም ድካም እና አልኮል የጠጡ ሰዎች ይህን አገልግሎት ይጠቀማሉ ብሏል። ምንጭ:- አልአይን

Home National statistics

በዩኔስኮ በርካታ ቅርሶችን ያስመዘገቡ ሀገራት!!

የመንግስታቱ ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስ እና ባህል ተቋም (ዩኔስኮ) በ168 ሀገራት 1 ሺህ 199 ቅርሶችን የአለም ቅርስ አድርጎ መዝግቧል። ጣሊያን፣ ቻይና፣ ፈረንሳይ እና ጀርመን በርካታ ቅርሶችን በማስመዝገብ ቀዳሚዎቹ ሀገራት ናቸው። Source: AlAin

Amazing stat Home National statistics

በአዲስ አበባ 2,800 በላይ የትዳር ፍቺ እና 8,761 ሞት ተመዝግቧል

በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት 6 ወራት ሁለት ሺህ 813 ፍቺዎች እና 16 ሺህ 933 ጋብቻዎች መመዝገባቸውን የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስታወቀ። የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮናስ ዓለማየሁ ለኢፕድ በላኩት መግለጫ እንደገለጹት፤ ዘንድሮ በ6 ወራት ብቻ ከተመዘገበው ጠቅላላ ኩነት 181 ሺህ 983 ልደት፣ 16 ሺህ […]

Home National statistics

ኢለን መስክ የዓለም ቁጥር አንድ ባለጸጋነት ደረጃውን ተነጠቀ

በአንድ ቀን 18 ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ ያስመዘገበው ኢለን መስክ የዓለም ቁጥር አንድ የዓለም ባለጸጋ ደረጃውን ተነጠቀ፡፡ ላለፉት ሶስት ዓመታት የዓለማችን ቁጥር አንድ ባለጸጋ የነበሩት ኢለን መስክ ደረጃቸውን እንደተነጠቁ ፎርብስ ዘግቧል፡፡ እንደ ዘገባው ከሆነ ኢለን መስክ በአንድ ቀን የተጣራ 8 ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ አስመዝግቧል የተባለ ሲሆን የተጣራ ሀብቱም 204 ቢሊዮን ዶላር ሆኗል። ምንጭ አልአይን

Home National statistics World statistics

ኢንተርኔት መዝጋት ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጉዳት ያደረሰባቸው የአፍሪካ ሀገራት የትኞቹ ናቸው?

በ2023 በ25 ሀገራት 196 የኢንተርኔት መቋረጥ ተከስቶ በ747 ሚሊየን ሰዎች ላይ ተጽዕኖ አድርሷል ይህም የአለም ምጣኔ ሃብት ላይ የ9 ነጥብ 01 ቢሊየን ዶላር ጉዳት ማድረሱን ነው የቢዝነስ ኢንሳይደር ዘገባ የሚያሳየው። ኢትዮጵያ፣ አልጀሪያ እና ሴኔጋል የኢንተርኔት መዘጋት ከፍተኛ ጉዳት ካስከተለባቸው የአፍሪካ ሀገራት ቀዳሚ ናቸው። የሀገራቱን ዝርዝር በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ ምንጭ አልአይን

computer Home National statistics technology

ሰው አልባ ባንክ!

በቻይና ከ360 በላይ ቅርንጫፍ ያለው ሁለተኛው ትልቁ ባንክ CCB በሮቦት ብቻ የሚሰራ ሰው አልባ ቅርንጫፍ ባንክ ከፍቷል። ወደ ባንኩ ሲሄዱ ምንም አይነት ሰው አያገኙም፣ ድንገት ጥያቄ ካለዎት ግን ሀላፊውን ከውጪ በቪዲዮ እርዳታ ሊጠይቁ ይችላሉ። Source. Dotcom