1ኛ አፍጋኒስታን 2ኛ የመን 3ኛ ሶሪያ
National statistics
ኢትዮጵያ በየአመቱ 6ሺ ሴቶች በጡት ካንሰር ይያዛሉ
የጡት ካንሰር መንስኤው ብዙ ቢሆንም በየአመቱ 6ሺ ሴቶች በጡት ካንሰር ይያዛሉ። ተገቢ ጥንቃቄ ይሻል
ኢትዮጵያ 139ኛ ደረጃን በመያዝ ሰላም ካጡ ሀገራት ጋር ተመድባለች!!
በግሎባል ኢንዴክስ የሰላም ስታቲስቲክስ ሰንጠረዥ መሰረት አገራችን ኢትዮጵያ ከ165 ሀገራት ውስጥ 139ኛ ደረጃን በመያዝ ሰላም ካጡ ሀገራት ጋር ተመድባለች። ኒውዝላንድ ሰላማዊ ሀገር ስትሰኝ አፍጋኒስታን ሰላም ቅንጦት ከሆነባቸው ሀገራት ውስጥ ዋና በመሆን ትመራለች።
በኢትዮጵያ 42 የመንግስትና 83 የግል ዩንቨርስቲ/ኮሌጆች ይገኛሉ፡፡
በኢትዮጵያ 42 የመንግስትና 83 የግል ዩንቨርስቲ/ኮሌጆች ይገኛሉ፡፡ 150ሺህ በየአመቱ ይመረቃል፡፡Over 35% of the country’s budget goes to education. About 25% of her populations are currently in the tertiary institutions, and 46% of her population is literate. There are 83 private universities, and 42 public universities, and more than 35 institutes of higher learning.
የሀገራችን ትምህርት አስደንጋጭ ስታቲስቲክስ
~ከ 3ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል 65 በመቶ የሚሆኑት ማንበብ አይችሉም። ~የሚያስተምሩትን ትምህርት ከተፈተኑ መምህራን 85 በመቶ የሚሆኑት ብቁ አይደሉም። ~99.9 በመቶ በመላው አገሪቱ ያሉ ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች ናቸው። ~የእኔ ክልል ተማሪዎች ማለፍ አለባቸው በሚል በተቋም ደረጃ የፈተና ወረቀቶችን በመስረቅና መልስ በመስጠት ተባባሪ የሆኑ አመራሮች አሉ። ~የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ከወሰዱት 75 ከመቶ የሚሆኑት መግቢያ ውጤት […]
ኢትዮጵያ በ63.85 ቢሊዮን ዶላር የእዳ ማጥ ውስጥ ተዘፍቃለች!! Red Flag ውስጥም ገብታለች!!
በStandard Bank Group መረጃ መሰረት ኢትዮጵያ፣ጋና፣ኬኒያ፣አንጎላና ዛምቢያ Red Flag የወጣባቸው በእዳ ማጥ ውስጥ የተዘፈቁ ሲል ገልጿቸዋል። “The fragile Five” የሚል ቅፅል ስም ተችሯቸዋል። በ2020 እኢአ ኢትዮጵያ 42.79 ቢሊዮን ዶላር እዳ ተሸክማ የነበረ ሲሆን በዚህ አመትም ወደ 63.85 ቢሊዮን ዶላር አሻቅቧል። ይህ አሀዝ እጅግ አስፈሪ ሲሆን እንደአንዳንድ ሀገራት ከተማ፣ኤርፖርት፣የሀይል ማመንጫ የሚያሸጠን እንዳይሆን ያሰጋል።
በኢትዮጵያ ያለቁ፣በከፊል የተጠናቀቁና በስራ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች
ተቁ የፕሮጀክቱ ስም በጀት ስፖንሰር 1 መስቀል አደባባይ ፕሮጀክት 2.5 ቢሊዮን ብር የኢትዮጵያ መንግስት 2 ለገሀር ፕሮጀክት 1.9 ቢሊዮን ዶላር UAE 3 አድዋ 00 ፕሮጀክት 156 ሚሊዮን ዶላር የኢትዮጵያ መንግስት 4 Addis Tomorrow Project 3 ቢሊዮን ዶላር 5 የቤተመንግስት መኪና ማቆሚያ 2.5 ቢሊዮን ብር የኢትዮጵያ መንግስት 6 መሶብ ታወር Mesob Tower 681 ሚሊዮን ዶላር የኢትዮጵያ […]
የጥር ወር 2014 ዓ.ም የዋጋ ግሽበት ሁኔታ
የ12 ወራት ተንከባላይ አማካይ አገራዊ የዋጋ ግሽበት አጭር ማጠቃለያ፦ ባለፈው ወር 35.1 በመቶ ከደረሰ በኋላ፣ በጥር 2014 ዓመታዊ አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ወደ 34.5 በመቶ በመጠኑ ዝቅ ብሏል። የጥር 2014 ወራዊ የምግብ ዋጋ ግሽበት ካለፈው ታህሳስ 2014 ጋር ሲነጻጸር በ1.7 በመቶ ቀንሷል። በተመሳሳይ ጊዜ ውስጥ፣ ምግብ ነክ ያልሆኑ የዋጋ ግሽበት 0.7 ከመቶ ጨምሮ ነበር። CSA








