Home National statistics technology

ቻይና የዓለማችን ፈጣኑን የኢንተርኔት አገልግሎት ስራ ላይ አዋለች

ቻይና በሰኮንድ 1 ነጥብ 2 ቴራባይት ፍጥነት ያለው የዓለማችን ፈጣኑን የኢንተርኔት አገልግሎት ስራ ላይ አውላለች የኢንተርኔት አገልግሎቱ በሰኮንድ 150 ፊልሞችን መላክ የሚያስችል የዓለማችን ፈጣኑ ኢንተርኔትም ነው ተብሏል፡፡ “ሁዋዌ” እና “ቻይና ሞባይል” የተሰኙት ሁለት ኩባንያዎች በጋራ ስራ ላይ ያዋሉት ይህ የኢንተርኔት አገልግሎት በሰኮንድ 1 ሺህ 200 ጊጋ ባይት ፍጥነት ያለው ነው፡፡ ፈጣኑ የኢንተርኔት አገልግሎት ከቤይጂንግ ወደ […]

Home National statistics

የዓለማችን ከፍተኛ ደመወዝ ተከፋዩ ሰው ማን ነው? 226 ሚሊዮን ዓመታዊ ደመወዝ!!

በፈረንጆቹ 1972 በሕንዷ ታሚል ናዱ ግዛት የተወለዱት ሰንዳር ፒቻይ አሁን ላይ ከፍተኛ ደመወዝ ከሚከፈላቸው ሰዎች መካከል ቀዳሚው ናቸው። የጎግል እናት የሆነው አልፋቤት ኩባንያን በስራ አስኪያጅነት የሚመሩት ሰንዳር የዓለማችን ተጽዕኖ ፈጣሪው ስራ አስኪፓጅም ናቸው። ለብዙ ወጣቶች አርዓያ ናቸው የሚባልላቸው ሰንዳር ከመካከለኛ የሕንድ ቤተሰብ መገኘታቸው ይገለጿል። በትምህርት ቤት ጎበዝ ተማሪ እንደነበሩ የሚነገርላቸው ሰንዳር በቴክኖሎጂ ዘርፍ ካሉ የዓለማችን […]

Home National statistics

ኢትዮጵያ ከፍተኛ ግጭት ካለባቸው አገራት አንዷ ሆነች

ዓለም አቀፍ የግጭት ክስተት መረጃዎችን በመተንተን የሚታወቀው “The Armed Conflict Location & Event Data Project” (ACLED) የተሰኘ መንግሥታዊ ያልሆነ ተቋም፣ አዲስ ባወጣው የግጭት ኢንዴክስ ኢትዮጵያን ከፍተኛ ግጭት ካለባቸው አገሮች መካከል መድቧታል፡፡ አክሌድ ያወጣው የዓለም አገራት የግጭት ኢንዴክስ እንደሚያመላክተው ከሆነ ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት 25ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡ ኢትዮጵያ አሁን የምትገኝበት ከፍተኛ የግጭት ሁኔታ ወደ አደገኛ ደረጃ […]